Author
Meseret Demissu 3959 posts
የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባላት ጉብኝት
https://www.youtube.com/watch?v=ANkpfCokFXs&t=29s
የአዲስ አበባ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የአፈፃፀም ግምገማ
https://www.youtube.com/watch?v=gIz8ZL1PieA&t=14s
የተጠናከረ ማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄ እና ምርመራ አስፈላጊነት
https://www.youtube.com/watch?v=27owQgZmodg&t=77s
ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በኋላ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸዉን የሚጀምሩት በተለያየ መደብ ተከፍለዉ ነው-የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በኋላ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸዉን የሚጀምሩት በተለያየ መደብ ተከፍለዉ እንደሚሆን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደ ማሪያም ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ የ2012 የትምህርት…
ከውጭ አገር የሚመጣ መንገደኛ በ72 ሰዓታት የሚጠበቅበት የኮቪድ ምርመራ ማረጋገጫ ወደ 5 ቀን ከፍ ማለቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ከውጭ አገር ወደ ኢትዮጵያ የሚመጣ መንገደኛ በ72 ሰዓታት ውስጥ ተመርምሮ ከኮቪድ ነፃ የሚል ማረጋገጫ እንዲያመጣ የሚያስገድደው መመሪያ ወደ አምስት ቀናት ከፍ አለ።
የሚኒስትሮች ኮሚቴ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅታዊ ሁኔታና ቀጣይ አዝማሚያ፣…
በቅርቡ ሕይወቷ ያለፈው የኔልሰን ማንዴላ ሴት ልጅ አስክሬን ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘ
አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 9 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በቅርቡ በ59 ዓመቷ ሕይወቷ ያለፈው የደቡብ አፍሪካ የመጀመሪያው ጥቁር ፕሬዝዳንት ኔልሰን ማንዴላ ሴት ልጅ ዚንዲዚ ማንዴላ አስክሬን ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱ ተገለጸ፡፡
በጆሃንስበርግ ሆስፒታል ሕይወቷ ማለፉ የተገለጸውዚንዲዚ ማንዴላ÷…