Author
Meseret Demissu 3959 posts
ስለ ግድቡ እውነተኛ መረጃን በማድረሱ ረገድ በዲፕሎማሲ ቀዳሚ መሆን አለብን – የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ምሁራን
https://www.youtube.com/watch?v=q0w0tCLVx48
”ለስፖርት ልማት አረንጓዴ አሻራችንን እናስቀምጥ” በሚል መሪ ቃል ስፖርተኞች የተሳተፉበት የችግኝ ተከላ መርሀግብር ተካሄደ
https://www.youtube.com/watch?v=fxPlAHEXZZ4
ከስጋና ወተት ምርት 68 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2012 በጀት ዓመት 11 ወራት ውስጥ ወደ ውጪ ከተላከ የስጋና ወተት ምርት 68 ነጥብ 13 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የስጋና ወተት ኢንስቲትዩት የ2012…
በጀርመን በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ወደ ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ ተደረገ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በጀርመን በመቶዎች የሚቆጠሩ የቄራ ሰራተኞች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተከትሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ወደ ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ ተደረገ።
በሰሜን ምዕራብ ጀርመን ጉተርሰሎህ በተባለ የስጋ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ውስጥ የሚሰሩ ከ650 በላይ…
በአዲስ አበባ የሸማ ጥበብ ማዕከል ግንባታ ተጀመረ
አዲስ አበባ ፣ሰኔ 11 ፣2012 (ኤፍ፣ቢ.ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በሽሮ ሜዳ የሸማ ጥበብ ማዕከል ግንባታ መጀመሩን ገለጹ።
ምክትል ከንቲባው በፌስ ቡክ ገጻቸውላ እንዳሰፈሩት÷”የአገራችን ጠቢባን እጅ ስራ ግሩም ድንቅ ሆኖ ፈትል ሸምኖ ሲያሞቀን…
ሚኒስቴሩ በኢትዮጵያ ቆላማ ቦታዎች ድህነትን ለመቀነስ የሚያስችል ጥናት ላይ ውይይት አካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ቆላማ ቦታዎች ድህነትን እና ተጋላጭነትን ለመቀነስ የሚያስችል ጥናት ላይ የቪድዮ ኮንፈረስ አካሄደ።
በዚህ የገንዘብ ሚኒስቴር በበላይነት በሚመራውና በአለም ባንክ እና በእንግሊዝ ዓለም አቀፍ የልማት ተቋም ጋር በመተባበር…
የህዳሴ ግድብ ውኃ የሚያርፍበት ቦታ የደን ምንጣሮ ለማካሔድ የፊታችን ሐሙስ የቦታ ርክክብ ይፈጸማል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 09 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ውኃ በሚያርፍበት ቦታ ላይ የሚገኘውን የደን ምንጣሮ ስራ ለመጀመር የፊታችን ሐሙስ የቦታ ርክክብ እንደሚካሔድ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አስታወቀ።
የክልሉ የስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት ኤጀንሲ ዋና…
የኢትዮ- ጅቡቲ ባቡር አክስዮን ማህበር የባቡር ካፒቴኖች አስመረቀ
አዲስ አበባ ፣ሰኔ 9፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢትዮ- ጅቡቲ ባቡር አክስዮን ማህበር ለመጀመሪያ ግዜ የባቡር ካፒቴኖች አስመረቀ።
የኢትዮ- ጅቡቲ ባቡር አክስዮን ማህበር ላለፉት 6 ወራት በሃገረ ቻይና ስልጠናቸውን ሲከታተሉ የቆዩ 34 ኢትዮጵያውያንን የአዲስ አበባ- ጅቡቲ የኤሌክትሪክ የባቡር…