የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ምሰብሳቢ ጋር በመሆን በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ጉብኝት አካሄዱ Meseret Demissu Jun 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=edX6ek5M6n4
የሀገር ውስጥ ዜና ኬንያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ለቀጠናዊ ውህደት አስፈላጊ መሆኑን ገለፀች Meseret Demissu Jun 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኬንያ በኢትዮጵያውያን እየተገነባ ያለው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ከኢትዮጵያውያን አልፎ ለቀጠናው የኢኮኖሚ ውህደት ጠቃሚ መሆኑን ገለጸች። የኬንያ ፓርላማ አፈ ጉባኤ ጀስቲን ሙቱሪ ዛሬ በኬንያ የኢፌዲሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር መለስ ዓለምን በጽህፈት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አዲሱ የብሩንዲ ፕሬዚዳንት ቃለ መሀላ ፈጸሙ Meseret Demissu Jun 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሰኔ 11 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቡሩንዲ አዲስ ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡት የ52 ዓመቱ ኢቫሪስቴ ናዴሽሚሚዬ ዛሬ ቃለ መሀላ ፈጸሙ። ንዴይሺሚዬ በብሩንዲ ባለፈው ግንቦት ወር በተካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አሸናፊ መሆናቸው ተገልጾ ነበር። ፕሬዚዳንቱ ቃለ መሃላ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአማዞን ደን ተቆርቋሪው እና የአካባቢው ማህበረሰብ መሪ በኮሮና ቫይረስ ህይወቱ አለፈ Meseret Demissu Jun 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 11 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የአማዞን ደን ተቆርቋሪው እና የአካባቢው ማህበረሰብ መሪ የ65 ዓመቱ ፑአሊንሆ ፒያካን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይወቱ አልፏል። በብራዚል ለኮቪድ -19 ወረርሽን ተጋላጭ የሆኑ በአማዞን የሚኖሩ የአገሬው ተወላጅ ማህበረሰቦችን በከባድ …
የሀገር ውስጥ ዜና የሽንኩርት ዋጋ መናር ምክንያት የሆኑት ሕገ ወጥ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው Meseret Demissu Jun 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሰኔ 11 ፣2012 ፣(ኤፍ.ቢ.ሲ) የሽንኩርት ዋጋ መናር ምክንያት ላይ ጥናት በማድረግ ምክንያት ሆነው በተገኙ ሕገ ወጥ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን ንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስትር ዴኤታው አቶ እሸቴ አስፋው ÷በሚኒስቴሩ የሚመራው የገበያ ማረጋጋት ብሔራዊ ግብረ ኃይል…
ቢዝነስ ከ16 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የኮንትሮባንድ ዕቃ ተያዘ Meseret Demissu Jun 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአምስት ቀናት ከ16 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያለው የኮንትሮባንድ ዕቃ በቁጥጥር ስር መዋሉን ገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። ከተያዙት የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መካከል የተለያዩ ዓይነት አዳዲስና አሮጌ አልባሳት፣ የአዋቂና የህፃናት…
ዙሪያ መለስ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሁኔታ #በዙሪያ መለስ Meseret Demissu Jun 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=qyX7CVCez1Q
ፋና 90 የኢ .ፌ .ዴ .ሪ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ገዱ አንዳርጋቸው በሕዳሴው ግድበ ድርደር ላይ የሰጡት መግለጫ Meseret Demissu Jun 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=8L1-j4Xyoe4
ፋና 90 የችግኝ ለመትከል የሚያስፈልጉ ጉድጓዶችን ለመቆፈር የሚያስችሉ እና ጊዜና ጉልበት ቆጣቢ የሆኑ ማሽኖች Meseret Demissu Jun 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=zLC67hl6vhY
ፋና 90 ከ60 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸውየፕሮጀክቶች ምረቃ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን Meseret Demissu Jun 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=PmqOYAufI1w