የሀገር ውስጥ ዜና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ኢንስቲትዩቱን ጎበኘ Meseret Demissu Jun 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሰኔ 9 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ የኢትዮጵ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩትን ጎበኘ። የቦርዱ ጉብኝት የኢንስቲትዩቱን የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችና ምላሽ ማስተባበሪ ማዕከል ከኮቪድ ቫይረስ ወረርሺኝ ጋር ተያይዞ ያለውን የኢንስቲትዩቱ እንቅስቃሴ…
ፋና 90 የባከነው ኢንቨስትመንት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል Meseret Demissu Jun 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=bivSnpEohVA
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በከተሞች የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ በወላይታ ሶዶ የችግኝ ተከላ መርሃግብር ተካሄደ Meseret Demissu Jun 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል በከተሞች የአረንጓዴ አሻራ ቀንን ለማሳረፍ የሚያስችል መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት በወላይታ ሶዶ ከተማ ተጀምሯል፡፡ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ድኤታ ወይዘሮ መሠረት መስቀሌ በመርሃግብሩ ላይ የተገኙ ሲሆን÷ የአረንጓዴ አሻራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኮሮናቫይረስ ያገገሙ 87 ሰዎች ከሚሊኒየም ማገገሚያ ማዕከል ወጡ Meseret Demissu Jun 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ስር በሚገኘው የሚሌኒየም ማገገሚያ ማዕከል ውስጥ ከኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ያገገሙ 87 ሰዎች ከማዕከሉ መውጣታቸው ተገለጸ። የማዕከሉ ክሊኒካል ዳይሬክተር ዶክተር ውለታው ጫኔ ÷ በአሁኑ ወቅት…
ዙሪያ መለስ አረንጓዴ አሻራና ግብርና በሀገራችን – ቆይታ ከአቶ ኡመር ሁሴን (የግብርና ሚኒስትር ) ጋር # በዙሪያ መለሰ Meseret Demissu Jun 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=UirOGuZe_Jk
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ኢትዮጵያ የኮሮና ስርጭትን ለመከላከል የሚያስችል የጋራ ግብረ ኃይል ተቋቋመ Meseret Demissu Jun 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሰኔ 9 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምስራቅ ኢትዮጵያ የሚገኙ ክልሎችና የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር የኮሮና ስርጭትን ለመከላከል የሚያስችል የጋራ ግብረ ኃይል አቋቋሙ። በምስራቅ ኢትዮጵያ አዋሳኝ የሆኑ የሱማሌ ክልል፣ ሐረሪ ክልል ድሬደዋ ከተማ አስተዳደር እና በኦሮሚያ ክልል የምስራቅ…
ፋና 90 የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን ለፓርኮች ጥበቃ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው Meseret Demissu Jun 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=mrkr5lBQA58
ፋና 90 የተስፋ ድርጅት ድጋፍ በኮቪድ 19 ምክንያት ለተቸገሩ Meseret Demissu Jun 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Zs7mKJSl1F4
ፋና 90 የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድቤት ኮቪድ 19ን ለመከላከል የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰደ ነው Meseret Demissu Jun 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=DXCWMbfPYHk
ፋና 90 የስንዴ ኩታ ገጠም እርሻ በምዕራብ ሸዋ ዞን Meseret Demissu Jun 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=jGHjfwPeYYo