Fana: At a Speed of Life!

ዩኒቨርስቲዎች የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የማህበረሰቡን የግንዛቤ ደረጃ ለማሳደግ እየሰሩ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገሪቱ የሚገኙ የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የኮሮና ቫይረስ  ስርጭትን ለመከላከል የሚያግዙ  ግብአቶችን እያመረቱ ከማቅረብ ባለፈ የማህበረሰቡን የግንዛቤ ደረጃ ለማሳደግ  እየሰሩ  መሆኑን ከፋና ብሮድካስቲነግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የዩኒቨርስቲ…

 በመዲናዋ የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አካል የሆነው የቤት እድሳት መርሀግብር በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አካል የሆነው የቤት እድሳት መርሀግብር በይፋ ተጀመረ። ኢንጂነር  ታከለ ኡማ በሚኖሩበት አካባቢ ነዋሪ የሆኑት ወይዘሮ ቀነኒ ሁንዴ መኖሪያ ቤት በመገኘት የቤት እድሳት መርሀግብሩን አስጀምረዋል።…

ሰሜን ኮሪያ የጦር ሰራዊቷን ከወታደር  ነጻ ቀጠና ወደ ሆነው ድንበር  እንደምታሰማራ አስጠነቀቀች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰሜን ኮሪያ ጦር ሰራዊቷን ሁለቱን ኮሪያዎች በመክፈል ወደ ተመሰረተው ነጻ የጦር ቀጠና ድንበር ለማስገባት ዝግጅት ማጠናቀቋንና በቅርቡ ተግባራዊ እንደምታደርግ አስጠንቅቃለች።   በሳምንቱ መጨረሻ የሰሜን ኮሪያ መሪ ኪም ጆንግ ኡን…

በአዲስ አበባ የሥነ-ህንፃ እና የሥነ -ከተማ ዲዛይን ማዕከል እየተደራጀ ነው-ኢ/ር ታከለ ኡማ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በአዲስ አበባ የሥነ-ህንፃ እና የሥነ -ከተማ ዲዛይን ማዕከል እየተደራጀ መሆኑን ገልጸዋል።   ምክትል ከንቲባው በፌስቡክ ገጻቸው ላይ እንዳሰፈሩት ÷”የአዲስ አበባን…

በደቡብ ሱዳን በመጠለያ ካምፕ  ከመተንፈሻ አካላት ችግር  ጋር በተያያዘ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ ነው- የዓለም የጤና ድርጅት

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 9 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ሱዳን ቤንቶኡ በተባለ የተፈናቃዮች ካምፕ ውስጥ ከመተንፈሻ አካላት ጋር በተያያዘ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ ።   በደቡባዊ የሀገሪቱ ክፍል በነዳጅ ሀብት በበለጸገችው የአንድነት ግዛት…

በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና ዕርቅን ማውረድ ለቀጠናው ውህደት መሠረት ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና ዕርቅን ማውረድ ለቀጠናው ውህደት መሠረት እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ።   የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በጅቡቲ በተካሄደው የሶማሊያ እና በሶማሌላንድ ግንኙነት ዙሪያ…

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ተከትሎ  43 የአፍሪካ አገራት ድንበሮቻቸውን ሙሉ በሙሉ ዘጉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2012 ፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ)በአፍሪካ  በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ተከትሎ  43 የአፍሪካ አገራት ድንበሮቻቸውን ሙሉ በሙሉ ዘግተዋል። በአህጉሪቱ በሽታው በፍጥነት  መስፋፋት ላይ ሲሆን እስካሁን ከ 225 ሺህ 105 በላይ  ሰዎች በቫይረሱ…