ፋና 90 የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ስርጭት እየተስፋፋ ባለበት በዚህ ወቅት ጥንቃቄ የጎደለው አኗኗር በጋምቤላ Meseret Demissu Jun 4, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=1dFVyMiU104
ፋና 90 ኮቪድ-19 ወረርሽኝን የመከላከል በግንደ በረት Meseret Demissu Jun 4, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=vpCND0FBIYI
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመግታት የሚያገለግሉ የሕክምና ቁሳቁሶችን ለደቡብ ሱዳን እርዳታ አደረገች Meseret Demissu Jun 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 27 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመግታት የሚያገለግሉ 17 ሺህ ኪሎ ግራም የሚመዝን የሕክምና ቁሳቁሶችን ለደቡብ ሱዳን እርዳታ አድርጋለች። የልዑካን ቡድኑ መሪ የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን÷ የሕክምና ቁሳቁሶቹን…
የሀገር ውስጥ ዜና “የአረንጓዴ አሻራ ቀን የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ከኮሮና መከላከል ጥንቃቄ ጋር ተጣጥሞ ይካሄዳል” – አቶ ንጉሱ ጥላሁን Meseret Demissu Jun 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)”የአረንጓዴ አሻራ ቀን የችግኝ ተከላ መርሃግብር ኮሮናቫይረስን ለመከላከል ከሚደረገው ጥንቃቄ ጋር ተጣጥሞ ይካሄዳል” ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን አስታወቁ። የአረንጓዴ አሻራ ቀን የችግኝ ተከላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ ከአልጄሪያ አምባሳደር ሳላህ ፍራንሲስ ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Jun 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በኢትዮጵያ የአልጄሪያ አምባሳደር ከሆኑት ከሳላህ ፍራንሲስ አልሃምዲን ጋር ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። በዚሁ ወቅት አቶ ገዱ ኢትዮጵያ እና አልጄሪያ ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሁን ከምንጊዜውም በላይ ራሳችንን ከኮሮና ቫይረስ ልንጠብቅ ይገባል- ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስ Meseret Demissu Jun 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስ አሁን ከምንጊዜውም በላይ ራሳችንን ከኮሮና ቫይረስ ልንጠብቅ ይገባል ሲሉ አሳሰቡ። ብፁዕ ካርዲናሉ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ÷ ይህንን ጊዜ ለማለፍ መረዳዳት ያስፈልጋል እኛ ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮቪድ 19 ወረርሽኝን መስፋፋትን ተከትሎ የቤት ለቤት የሚደረግ የቆጣሪ የንባብ ስርአትን ለማስቀረት እየተሰራ ነው -የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ አገልግሎት… Meseret Demissu Jun 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኮቪድ 19 ወረርሽኝን መስፋፋትን ተከትሎ የድርጅቶችናንና የቤት ለቤት የሚደረግ የቆጣሪ የንባብ ስርአትን ለማስቀረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ አገልግሎት ድርጅት ገለጸ። የአገልግሎቱ የዲስትሪቢዩዥን ሲስተም ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክምችት ያሉ የግብርና ምርቶችን ለአለም ገበያ በማቅረብ የእድሉ ተጠቃሚ መሆን እንደሚገባ ተገለጸ Meseret Demissu Jun 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በክምችት ያሉ የግብርና ምርቶችን ለአለም ገበያ በማቅረብ የእድሉ ተጠቃሚ መሆን እንደሚገባ ተገለጸ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በአለም አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ የመጣውን እና የበርካታ ዓለም ክፍልን እየተፈታተነ ያለው የኮሮና ቫይረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሄራዊ የኮቪድ19 መከላከልና መቆጣጠር የሚኒስቴሮች ኮሚቴ ከክልሎችና ከተማ መስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት አካሄደ Meseret Demissu Jun 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ግንቦት 27 ፣2012 ፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሄራዊ የኮቪድ19 መከላከልና መቆጣጠር የሚኒስቴሮች ኮሚቴ ዛሬ ከክልል ርዕሳነ መስተዳድሮችና ከከተማ መስተዳድር ከፍተኛ አመራሮች ጋር በወረርሽኙ ስርጭት መስፋፋትና መከላከል ዙሪያ ውይይት አካሄደ። ከዚያም ባለፈ በውይይቱ የወረርሽኙን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በቀን ከ 1 ሺህ ዩኒት በላይ ደም እየተሰበሰበ ነው Meseret Demissu Jun 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 27 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚ ክልል በሚገኙ አስር የደም ባንኮች በቀን እስከ አንድ ሺህ አንድ መቶ ዩኒት ደም እየተሰበሰበ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ ዶክተር አብዱልቃድር ገልገሎ ÷በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት በመደበኛ የጤና…