ቢዝነስ የሰኔ ወር የነዳጅ ምርት መሸጫ ባለበት እንደሚቀጥል ተገለጸ Meseret Demissu Jun 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ. ቢ.ሲ ) የሰኔ ወር የአውሮፕላን ነዳጅ ጨምሮ የሌሎች የነዳጅ ምርቶች መሸጫ ዋጋ ባለበት እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል። መንግስት የሀገሪቱ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ በተረጋጋ ሁኔታ እንዲቀጥል ለማስቻል አሁን በስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኦንላይን ቴክኖሎጂ አሰራር ስርዓትን መጠቀም በሚያስችሏቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ Meseret Demissu Jun 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኦንላይን ቴክኖሎጂ አሰራር ስርዓትን መጠቀም በሚያስችሏቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ። ውይይቱን ያካሄዱት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር አብርሐም በላይ የኢትዮጵያ…
የዜና ቪዲዮዎች ሳኒታይዘር በሴንሰር የሚረጨው የእጅ ማጽጃ Meseret Demissu Jun 2, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ViCGiLE8x5k
የዜና ቪዲዮዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራ በበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች Meseret Demissu Jun 2, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=YSjzu52yrJM
የዜና ቪዲዮዎች የተቸገሩትን ለመርዳት የተዘረጋዉ እጅ Meseret Demissu Jun 2, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Wnan1OUzyxU
የዜና ቪዲዮዎች በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር 500 ሺህ ማስኮችና የተለያዩ ቁሳቁሶችን ለከተማ አስተዳደሩ አበረከቱ Meseret Demissu Jun 2, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=2rDFmyBNdoo
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያግዙ ግብዓቶችን ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Jun 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የሰላም ሚኒስቴር ለዘጠኙ ክልሎች፣ ለሁለቱ ከተማ አስተዳደሮችና ለፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ተወካዮች የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያግዙ ግብዓቶችን ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል፣ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚሊኒየም አዳራሽ ኮቪድ-19 ህክምና ማዕከል ሕሙማንን መቀበል ጀመረ Meseret Demissu Jun 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣2012 ( ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ የኮቪድ-19 ህክምና ማዕከል ሕሙማንን መቀበል ጀመረ። የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር እስማኤል ሸምሰዲን÷ ባለፉት ሁለት ወራት ማዕከሉን የማደራጀት ሥራ ሲሰራ መቆየቱን ገልጸዋል። ማዕከሉ 40 የጽኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ እና ምርት በሚደብቁ ነጋዴዎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል-የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ Meseret Demissu Jun 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 25 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ እና ምርት በሚደብቁ ነጋዴዎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ባለፉት ሁለት ቀናት በአትክልት እና ፍራፍሬ ምርቶች ላይ የዋጋ ጭማሪ መታየቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጋምቤላ ክልል ከ600 ሺህ ብር በላይ የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ Meseret Demissu Jun 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 25፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ የልማት ማእከል በጋምቤላ ክልል የኮሮና ቫይረሰ ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለማጠናከር የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ ። በማዕከሉ ከተበረከቱት ከ600 ሺህ ብር በላይ ግምት ያላቸው የህክምና ቁሳቁሶች መካክል…