Fana: At a Speed of Life!

በ1 ነጥብ 19 ቢሊዮን ብር  የሚገነባው የካሌድ ዲጆ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የግንባታ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በስልጤ ዞን በ1 ነጥብ 19 ቢሊዮን ብር  የሚገነባው የካሌድ ዲጆ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የግንባታ ስምምነት ተፈረመ። የፕሮጀክቱ የግንባታ ስምምነቱ  ዛሬ  የተፈረመ ሲሆን ÷ስምምነቱን የፈረሙት የመስኖ ልማት…

የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በወጪ ንግዱ ላይ የፈጠራቸውን አዳዲስ እድሎች ለመጠቀም አማራጭ ስትራቴጂ ተዘጋጅቷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በወጪ ንግዱ ላይ የፈጠራቸውን አዳዲስ እድሎች ለመጠቀም አማራጭ ስትራቴጂ መዘጋጀቱ  ተገለጸ። ኮቪድ 19 የአለምን መደበኛ እንቅስቃሴ በአዲስ በሚለመድ አዙሪት ውስጥ ከመክተቱም ባለፈ የገቢና የወጪ ንግድ ስርአቱ  አለም አቀፍ…

በሚያዚያ ወር ከወጪ ንግድ ከ329 ሚሊዮን በላይ የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2012 በጀት ዓመት በሚያዚያ ወር 329 ነጥብ 3 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር  ገቢ መገኘቱንንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም ከግብርና ፣ ከማኑፋክቸሪንግ ፣ ከማዕድን ምርቶች ዘርፍ እና ከሌሎች ምርቶች 365 ነጥብ1 ሚሊዮን የአሜሪካን…

በኦሮሚያ ክልል የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ስራ የፊታችን ቅዳሜ በይፋ ይጀመራል

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ስራ የፊታችን ቅዳሜ በይፋ የሚጀመር መሆኑን የክልሉ ሴቶች፣ ወጣቶችና ህፃናት ቢሮ አስታውቋል። በበጎ ፈቃድ ሥራው 7 ሚሊዮን ወጣቶች የሚሳተፉ መሆኑም ነው የተገለጸው ። የኦሮሚያ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶችና ህፃናት…

ሰሜን ኮሪያ  ከደቡብ ኮሪያጋር ያላትን ግንኙነት ማቋረጧን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ሰኔ 2 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰሜን ኮሪያ ከደቡብ ኮሪያ ጋር ያላትን  ሁሉንም ግንኙነት  ከዛሬ ጀምሮ እንደምታቋርጥ አስታውቃለች። ሰሜን ኮሪያ ለዚህም ምክንያት ያለችው ኑሯዋቸውን  በደቡብ ኮሪያ  ያደረጉ  የከዱኝ ዜጎች ጠብ አጫሪ መልእክቶችን  የያዙ በራሪ ወረቀቶችን በፊኛ…

ኤጀንሲው  ለኮቪድ 19 መከላከል ከ 7 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 27፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች አመራር ኤጀንሲ ለኮቪድ-19 መከላከል የሚውል  7 ሚሊየን 36 ሺህ652 ብር  ድጋፍ አድርጓል። የኤጀንሲው አመራሮች እና ሰራተኞች የአንድ ወር ደሞዛቸውን በማሰባሰብ ድጋፉን ለኮቪድ-19 አሰባሰብ ኮሚቴ  አስረክበዋል፡፡…