Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ትራምፕ እየተቀጣጠለ የመጣውን አመጽ ለማረጋጋት ጦር ሰራዊት እንደሚያዘምቱ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 25 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፖሊስ የተገደለውን የ46 ዓመቱን ጥቁር አሜሪካዊ የጆርጅ ፍሎይድን ሞት ተከትሎ እየተቀጣጠለ የመጣውን አመጽ ለማስቆም የጦር ሰራዊት እንደሚያሰማሩ አስታወቁ። በሚኔሶታ ሚኒያ ፖሊስ የ46 ዓመቱ ጆርጅ ፍሎይድ በግፍ…

323 ኢትዮጵያዊያን በሁለተኛው ዙር  ከሊባኖስ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 323 ኢትዮጵያዊያን ዜጎች በ2ኛው ዙር ዛሬ ከሊባኖስ ወደ አገራቸው  ተመለሱ ። ኢትየጵያውያኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ጽዮን ተክሉ፣ የሰላም ሚኒስትር ዴአታ…

ኮሚሽኑ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው 30 ሚሊዮን ዜጎች ሃብት እያሰባሰበ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሔራዊ አደጋ ስጋትና ሥራ አመራር ኮሚሽን ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው 30 ሚሊየን ዜጎች ሃብት እያሰባሰበ መሆኑን አስታወቀ። የሚሰበሰበው ሀብት በኮሮና ቫይረስና በሌሎች  ምክንያቶች ለችግር የተጋለጡ ዜጎችን ለመደገፍ የሚውል ነው ተብሏል።…

ኢትዮጵያ የአባይ ወንዝ ተጠቃሚነቷን ለማረጋገጥ ከአፍሪካ አገራት ጋር ዲፕሎማሲዋን ማጠናከር አለባት-ምሁራንና ፖለቲከኞች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የአባይ ወንዝ ተጠቃሚነቷን ለማረጋገጥ በአፍሪካ አገራት ላይ የዲፕሎማሲ ስራዋን አጠናክራ መቀጠል እንዳለባት ምሁራንና ፖለቲከኞች ተናገሩ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካል ሳይንስ ምሁር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና÷ኢትዮጵያ ግብፅ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አዋጁን የተላለፉ ከአንድ ሺህ 900 በላይ ግለሰቦች ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን የክልከላ ድንጋጌዎችን ተላልፈዋል የተባሉ ከ1 ሺህ 900 በላይ ግለሰቦች መቀጣታቸውን የክልሉ ኮሮና መከላከል ግብረ ኃይል አስታወቀ። የግብረ ኃይሉ አባልና  የክልሉ የጸጥታ ዘርፍ ምክትል ኃላፊ…

ማይክሮሶፍት ኩባንያ የጋዜጠኞችን ተግባር በሮቦቶች ሊተካ ነው

አዲስ አበባ፣ግንቦት 22 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማይክሮሶፍት ኩባንያ ኤም.ኤስ .ኤን በተሰኘ ድረ ገጹ  ላይ በጊዜያዊነት ይሰሩ የነበሩ በርከት ያሉ  ጋዜጠኞችን በሮሆቦት ሊተካ መሆኑን አስታውቋል። ኩባንያው እንደሌሎች የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ለመገናኛ ብዙሃን ገንዘብ በመክፈል ዘገባቸውን በድህረ…

በጋሞ ዞን በናዳና ጎርፍ ጉዳት የደረሰባቸውን አርሶ አደርች በሰፈራና ስግሰጋ ለማስፈር ከ10 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋሞ ዞን በመሬት ናዳ እና ጎርፍ ጉዳት የደረሰባቸውን አርሶ አደርች በሰፈራና ስግሰጋ ለማስፈር ከ10 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት መዘጋጀቱን የዞኑ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት መምሪያ ገለፀ። በዞኑ በተለያዩ አካባቢዎች በጎርፍ እና ናዳ በሰው…