Fana: At a Speed of Life!

የአስተዳደሩ የሕዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ምክር ቤት በአዲስ መልክ ተደራጀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የታላቁ የሕዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ዛሬ በአዲስ መልክ ተደራጀ። ምክር ቤቱ በአዲስ መልክ የተደራጀው የአስተዳደሩ ነዋሪዎች በግድቡ ግንባታ የተፈጠረውን ብሔራዊ መግባባትና መነሳሳት ወደ ላቀ…

የምግብ ዘይትን በአግሮ አንደስትሪ ኩታ ገጠም እርሻዎች አማካኝነት የማምረት ሥራ መጀመር ለአምራቾቹ ትርፋማነትን ያስገኛል- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የምግብ ዘይትን በአግሮ አንደስትሪ ኩታ ገጠም እርሻዎች አማካኝነት የማምረት ሥራ መጀመር ለአምራቾቹ ትርፋማነትን ያስገኛል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። ዶክተር ዐቢይ በፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ እንደገለጹት÷ ኢትዮጵያ ወደ ውጪ…

ዘንድሮ የሚከናወነው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ዝግጅት ተጠናቋል-ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዚህ ዓመት የሚከናወነው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ቅድመ ዝግጅቱ ማጠናቀቁን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጉለሌ እፅዋት ማእከልም ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ችግኞችን ለተከላ ዝግጁ ማድረጉን ገልጿል። በ2011 ዓ.ም የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር…