ኢ/ር ታከለ ኡማ ከፑሽኪን አደባባይ ጎተራ ድረስ እየተገነባ ያለውን የመንገድ ግንባታ ሂደት ተመለከቱ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ኢንጂነር ታከለ ኡማ 3 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነውን ከፑሽኪን አደባባይ ጎተራ ድረስ እየተገነባ ያለውን የመንገድ ግንባታ ሂደት ተመልክተዋል።
በአሁኑ ወቅት የመንገዱ 320 ሜትር የሚሸፍን የዋሻ ቁፋሮው እየተጠናቀቀ እንደሚገኝ ተገልጿል።…