ፋና 90 ከደም ልገሳ ጋር በተገናኘ የብሄራዊ ደም ባንክ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ያረጋል በንቲ ጋር ቆይታ በፋና 90 Meseret Demissu May 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=9oR3N9KYReU
ፋና 90 ለጨርቃጨርቅ አምራች ማህበራት የተደረገ ድጋፈ Meseret Demissu May 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=PhTgvJTLsnI
የዜና ቪዲዮዎች የደም ልገሳ በፋና ብሮድካሰቲንግ ኮርፖሬት Meseret Demissu May 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=iPmA1WQGQ0E
የዜና ቪዲዮዎች ለነዋሪዎች ተስፋን የሰነቀውና የኡርጋአ ወንዝ የመንገድና ድልድይ ግንባታ Meseret Demissu May 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=MyvzX2WmZe8
የዜና ቪዲዮዎች የአድዋ ፓርክ ፕሮጀክት ጉዞ Meseret Demissu May 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Gzze-iIMInU
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ቀንን በማስመልከት “የህንድ-አፍሪካ አጋርነት” በሚል መሪ ቃል የቪድዮ ኮንፈረንስ ተካሄደ Meseret Demissu May 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ቀንን በማስመልከት “የህንድ-አፍሪካ አጋርነት እና በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ወቅት ቀጣይ እርምጃዎች” በሚል ርዕስ የቪድዮ ኮንፈረንስ ተካሄደ። በህንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ በቪዲዮ ኮንፈረንሱ ላይ የተሳተፉ ሲሆን፥ ቀኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአንድነት የምንፈልጋትን ኢትዮጵያ ለመገንባት በዓላማ፣ በሐሳብና በትጋት እንነሣ-ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ Meseret Demissu May 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 18፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአንድነት የምንፈልጋትን ኢትዮጵያ ለመገንባት በዓላማ፣ በሐሳብና በትጋት እንነሣ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ እንዳስታወቁት÷ ኢትዮጵያውያን ብልጽግና ይመጥናቸዋል፣ ይገባቸዋልም…
የሀገር ውስጥ ዜና ደቡብ ኮሪያ ለኢትዮጵያ 16 ሺህ ቶን ሩዝ በእርዳታ ለገሰች Meseret Demissu May 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ደቡብ ኮሪያ በድንበር ተሻጋሪ የምግብ ድጋፍ ፕሮግራሟ አማካኝነት ኢትዮጵያን ጨምሮ ለአራት የመካከለኛው ምስራቅና የአፍሪካ አገራት 50 ሺህ ቶን የሩዝ ምርት ድጋፍ ማድረጓን የአገሪቱ የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል። አገሪቱ በዓለም የምግብ ድርጅት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ናይጄሪያ በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ከውጭ ምግብ የምታስመጣበት ገንዘብ የላትም-ፕሬዚዳንት ሙሀመዱ ቡሀሪ Meseret Demissu May 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 18፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የናይጄሪያው ፕሬዝዳንት ሙሀመዱ ቡሀሪ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ባስከተለው ችግር አገሪቱ ከውጭ ምግብ የምታመጣበት ምንም ገንዘብ እንደሌላት ገለጹ ፡፡ ስለሆነም አርሶ አደሮች አገሪቱን ለመመገብ የሚያስችል በቂ ምርት ማምረት አለባቸው ብለዋል…