Fana: At a Speed of Life!

‘ሂዩማን ዌል ፋርማሲቲካል’ የተባለ የቻይና ኩባንያ ከ4 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር ግምት ያላቸው የኮሮናቫይረስ መከላከያ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ‘ሂዩማን ዌል ፋርማሲቲካል’ የተባለ በኢትዮጵያ ውስጥ በኢንቨስትመንት የተሰማራ የቻይና ኩባንያ 4 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር ግምት ያላቸው የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ። ኩባንያው ድጋፉን ያደረገው ከንግድና ኢንዱስትሪ እንዲሁም…

ከግብርና ምርቶች ከ600 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር  በላይ የውጪ ምንዛሪ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2012  (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2012 በጀት ዓመት በ9 ወራት በግብርና ምርቶች ከ600 ሚሊየን  የአሜሪካን ዶላር በላይ የውጪ ምንዛሪ መገኘቱን ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ወንድሙ ፍላቴ ÷ በበጀት…