Author
Meseret Demissu 3959 posts
የቂርቆስ ጤና ጣብያ ባለሙያዎች የበጎ አድራጎት ስራ
https://www.youtube.com/watch?v=y1EXzxdsogs
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ገንዘባችንና ጉልበታችን በመጠቀም በመተባበር መከላከል ይገባል- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ግንቦት 13፣2012 (ኢፍ.ቢ.ሲ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግና የኮቪድ- 19 ብሄራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ አባል ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ገንዘባችንና ጉልበታችን በመጠቀም በመተባበር መከላከል ይገባል ሲሉ ገለጹ።
ወይዘሮ አዳነች ይህንን…
ከ23 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ በቁጥጥር ስር ዋለ
አዲስ አበባ፣ግንቦት 13፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፈው አንድ ሳምንት ግምታዊ ዋጋቸው ከ23 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚሆኑ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችና የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።
ከግንቦት 05 እስከ 11ቀን 2012 ዓ.ም የተያዙት የኮንሮባንድ…
በደቡብ ሱዳን በእርስ በርስ ግጭት የ300 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በደቡብ ሱዳን በተቀሰቀሰ የእርስ በእርስ ግጭት የ300 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የሀገሪቱ ባለስልጣናት አስታወቁ።
በሀገሪቱ በስተምሥራቅ በጆንግሌይ ግዛት በቅርቡ በተቀሰቀሰው ግጭት ሕይወታቸው ካለፈው 300 ሰዎች መካከል ሶስት…
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ ከእንግሊዝ መንግስት የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ግንቦት 13፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸውከእንግሊዝ መንግስት የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ከሆኑት ጄምስ ፊሊፕ ደድሪጅ ጋር በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተወያይተዋል።
ሁለቱ ሚኒስትሮች በነበራቸው ውይይት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን በትብብር መግታት…
ብሪታኒያ ማሽተትና ጣዕም ማጣትን የኮሮናቫይረስ ምልክቶች ዝርዝር ውስጥ አካተተች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብሪታኒያ ሰዎች ራሳቸውን ችለው እንዲገለሉ ከሚያደርጉ የኮሮና ቫይረስ ምልክቶች ዝርዝር ውስጥ ማሽተት አለመቻል ወይም ጣዕም ማጣትን ማካተቷ ተነግሯል ።
እስካሁን ድረስ ሰዎች ራሳቸውን የሚያገሉት ትኩሳትና ማሳል ምልክት ብቻ ሲኖርባቸው ሲሆን፥…
ፍቼ ጫምባላላ ከዘመን መለወጫ በዓልነቱ ባሻገር የሲዳማ ህዝብ ጥልቅ የሆነ ማህበራዊና ምጣኔ ሃብታዊ እሴቶች መገለጫ ነው-ዶ/ር ሂሩት ካሳው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢ.ፌ.ድ.ሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው ለሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት በዓሉ ከዘመን መለወጫ በዓልነቱ ባሻገር የሲዳማ ህዝብ ጥልቅ የሆነ ማህበራዊና ምጣኔ…
በልማት ሴፍቲኔት የወጣቶች ፈጠራ ፕሮጀክት 400 ወጣቶችን በሙከራ ትግበራ ለማሳተፍ ዝግጅት እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በፌዴራል የከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ የልማት ሴፍቲኔት የወጣቶች የስራ ፈጠራ ፕሮጀክት 400 ወጣቶችን በሙከራ ትግበራው ለማሳተፍ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ።
በፕሮጀክቱ ሽፋን ለመስጠት በዕቅድ ከተያዙት 100ሺ…