Fana: At a Speed of Life!

ከ 800 ግራም በላይ ወርቅ ሲከፋፈሉ የተገኙ 3 ግለሰቦች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 11 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ800 ግራም በላይ ወርቅ በተሸከርካሪ ውስጥ ሆነው እየመዘኑ ሲከፋፈሉ የተገኙ 3 ግለሰቦችን ይዞ ምርመራ መጀመሩን ፖሊስ አስታወቀ።   ግለሰቦቹ ቀደም ሲል በአንድ የወርቅ መሸጫ ሱቅ ላይ የስርቆት ወንጀል ስለመፈፀማቸው ማስረጃ…

የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመቆጣጠር የአለም አቀፍ ቅንጅትና ትብብር አስፈላጊ ነው-ዶ/ር ሊያ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትናንት በቪድዮ  ኮንፈረስ  በተጀመረው 73ኛው የዓለም የጤና ጉባኤ ላይ የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመቆጣጠር የአለም አቀፍ ቅንጅት እና ትብብር አስፈላጊ መሆኑን ገልጸዋል። የዓለም የጤና ድርጅት አመታዊ…

የደቡብ ሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሪክ ማቻር የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሪክ ማቻር  በተደረገላቸው ምርመራ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ታውቋል። የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የተቋቋመ ግብረ ሀይል አባል በቫይረሱ መያዙ ከተረጋገጠ በኋላ ሪክ ማቻር ባደረጉት ምርመራ…

የኮቪድ 19 ወረርሽኝን በዘላቂነት ለመከላከል ትኩረታችን ኢኮኖሚው ላይ መሆን ይገባዋል -ኢ/ር ታከለ ኡማ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 9፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ  የኮቪድ 19 ወረርሽኝን በዘላቂነት ለመከላከል ትኩረታችን ኢኮኖሚው ላይ መሆን ይገባዋል ሲሉ ገለጹ። ኢንጂነር ታከለ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ያስከተለብንን ፈተና በብቃት ለማለፍ  …

ኤጀንሲው የ9 ወር የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 9፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) የ2012 የ 9 ወር የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት አካሂዷል፡፡ በሪፖርት ውይይቱ ላይ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር እና ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች  እንዲሁም የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት…

ሮታሪ አዲስ አበባ ምዕራብ እና የሮታሪ ታይዋን ታይፒ ሲን ዪ 2 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የህክምና ቁሳቁሶች ለገሱ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 9፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)ሮታሪ አዲስ አበባ ምዕራብ እና የሮታሪ ታይዋን ታይፒ ሲን ዪ ለኮቪድ ህክምና ማዕከል 2 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የህክምና ቁሳቁሶች መለገሳቸውን የጤና ሚኒስትር ገለጹ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክትር ሊያ ታደሰ በፌስቡክ ገጻቸው ላይ እንደገለጹት÷ድጋፉ…

የኮቪድ 19 ስርጭት መከላከል ላይ ትኩረት ያደረገ የልምድ ልዉዉጥና ዉይይት  ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 9፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)ኮቪድ 19 ስርጭት መከላከል ላይ ትኩረት ያደረገ የልምድ ልዉዉጥና ዉይይት ለ8ተኛ ጊዜ በቪዲዮ መካሄዱን የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህ የቪድዮ ውይይት ላይ በሲዊድን የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ ዲሪባ ኩማ እና በኔዘርላንድ የኢትዮጵያ  አምባሳደር…