Author
Meseret Demissu 3959 posts
የኮቪድ -19 ወረርሽኝ የአዕምሮ ጤና ቀውስ ሊያስከትል ይችላል-ተመድ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በስፋት የስነልቦና ጭንቀት ሊያስከትል እንደሚችል አስጠነቀቀ።
ድርጅቱ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በብዙ ሰዎችበጭንቀት እና ብቸኝነት እንዲሰቃዩ በማድረግ የአእምሮ ጤንነት ላይ ከፍተኛ ጉዳት…
የጀርመን መንግስት ለከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት የኮቪድ 19 መከላከል የሚውሉ ድጋፎችን አደረገ
አዲስ አበባ፣ግንቦት 4፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የጀርመን መንግስት ለከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት የኮቪድ 19 መከላከል የሚውሉ ድጋፎችን አድርጓል።
ድጋፉን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ሂሩት ወ/ማርያም ከጀርመን አምባሳደር ብሪታ ቫግነር ላይ ዛሬ ተረክበዋል።…
በኢትዮጵያ በማዕድን ቁፋሮ የተሰማራው ከፊ ሚኒራል ኩባንያ በ3 ነጥብ 77 ሚሊየን ፓውንድ የማስፋፋት ስራ ሊሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ግንቦት 4፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በኢትዮጵያ በማዕድን ቁፋሮ የተሰማራው ከፊ ሚኒራል ኩባንያ በ3 ነጥብ 77 ሚሊዮን ፓውንድ የማስፋፋት ዕቅድ እንዳለው አስታወቀ።
በኢትዮዽያ በማዕድን ማውጣት ላይ የተሰማራው ከፊ ሚኒራል የ569 ሚሊየን አዳዲስ አክሲዮኖችን ለነባርና አዲስ ባለ…
የመረጃ ጠላፊዎች የቪዲዮ ኮንፍረንስ ፕላትፎርም ‘ዙም’ በማስመሰል ሚስጥራዊ መረጃዎችን ለመመዝበር እየተጠቀሙበት ነዉ – ጥናት
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመረጃ መንታፊዎች የቪዲዮ ኮንፈረንስ ፕላትፎርም የሆነዉን ዙም /Zoom/ በማስመሰል የማይክሮሶፍት ተጠቃሚዎችን ሚስጥራዊ መረጃ ለመመንተፍ እየተጠቀሙበት መሆኑን ጥናት ይፋ አድርጓል።
አብኖርማል ሴኪዩሪቲ ይፋ ያደረገዉ መረጃ እንደጠቆመዉ የዙም…
ሰዎች ርቀታቸውን እንዲጠብቁ የሚያስችለው መተግበሪያ በአራት የተለያዩ ቋንቋዎች
https://www.youtube.com/watch?v=bqV3H9K1Dx8
የአቮካዶ ምርትን የማስፋፋት ስራ በኦሮሚያ ክልል
https://www.youtube.com/watch?v=7BGGy5iv9mE
ሁላችንም የጋራ ጠላት ተጋፍጠናል፤ ለየግል በሚደረግ ትግል ቫይረሱን ማሸነፍ አይቻልም- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ
https://www.youtube.com/watch?v=UaIUDEc7L7I