Fana: At a Speed of Life!

በአፍሪካ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት ከኤች አይ ቪ ጋር ተዛማጅ በሆኑ ምክንያቶች ከ500 ሺህ በላይ ሰዎች ሊሞቱ ይችላሉ – የዓለም የጤና ድርጅት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍሪካ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት ከኤች አይ ቪ/ኤድስ በሽታ ጋር ተዛማጅ በሆኑ ምክንያቶች ከግማሽ ሚሊየን በላይ ሰዎች ሊሞቱ እንደሚችሉ የዓለም የጤና ድርጅት አስጠነቀቀ። የዓለም ጤና ድርጅት ከተመድ ኤድስ ክንፍ ጋር ያደረገው የዳሰሳ ጥናት…

በምስራቅ አፍሪካ ተወዳጅ እየሆነ የመጣው ኮሮናቫይረስ ጸጉር አሰራር

አዲስ አበባ፣ግንቦት 4፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)በምስራቅ አፍሪካ የኮሮና ቫይረስን ቅርጽ የመሰለ የጸጉር አሰራር ተወዳጅነት እያደገ መምጣቱ ተነግሯል። ለማደጉ ምክንያት ደግሞ የፀጉር አቆራረጥ ቅርፁን ለመፍጠር እና ከሌሎች አሠራር ይልቅ ዋጋው በ90 በመቶ ርካሽ በመሆኑ ነው ተብሏል። በዚህም…

ቢሮ  ገብተው እንዲሰሩ ከተፈቀደላቸው የመንግስት ሰራተኞች ውጭ የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት የሚጠቀሙ ሰራተኞች ከተገኙ መታወቂያቸውን እንደሚነጠቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በየተቋማቱ ወደ ቢሮ በመግባት እንዲሰሩ ከተለዩት የመንግስት ሰራተኞች ውጭ  የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት የሚጠቀሙ ሰራተኞች ከተገኙ መታወቂያ የሚነጠቁ መሆኑን የፐብሊክ ሰርቪስ ሰራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት  አስታወቀ። በኢትዮጵያ…

በሩስያ የመተንፈሻ መሳሪያ ከመጠን በላይ በመሞላቱ በደረሰ ቃጠሎ አምስት የኮሮናቫይረስ ህመምተኞች ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 4፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በሩስያ ከመጠን በላይ በተሞላ የመተንፈሻ መሳሪያ ላይ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ አምስት በጽኑ ህሙማን ክፍል ሲታከሙ የነበሩ የኮሮና ቫይረስ ህመምተኞች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል። የመተንፈሻ መሳሪያዎች አቅማቸው ውስን በመሆኑና ከመጠን በላይ በመሞላታቸው…

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የምግብ እጥረት እንዳያጋጥም ተጨማሪ 40 ሚሊዮን ኩንታል ሰብል ይመረታል- አቶ ዑመር ሁሴን

አዲስ አበባ፤ ግንቦት 1፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ የምግብ እጥረት እንዳይፈጠር ከመኸር ምርት በተጨማሪ 40 ሚሊዮን ኩንታል ሰብል እንደሚመረት የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን ገለጹ። 50 ሚሊዮን ኩንታል አትክልትና ፍራፍሬ ማምረት መጀመሩም ነው የተገለጸው።…

ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የኮንትሮባንድ ዕቃ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 1፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት አምስት ቀናት የኮንትሮባንድ ዕቃዎችና በንግድ ማጭበርበር  ከ40 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ  ዕቃዎች በቁጥጥር ስር  መዋላቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። ከሚያዝያ 26 እስከ 30 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ ከተያዙት የገቢና ወጪ…

ሚኒስቴሩ የዘጠኝ ወር እቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ግንቦት1፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በዘርፍ የዘጠኝ ወር እቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት አካሂዷል። ሚኒስቴሩ ውይይቱን ከክልሎች እና ከሚኒስትር መስሪያ ቤቱ ተጠሪ ተቋማት አመራሮች ጋር  በቪድዮ ኮንፍረስ  ያካሄደ ሲሆን÷በውይይቱም በእቅድ አፈጻጸም ወቅት…

የአውሮፕላን ነዳጅን ጨምሮ ሌሎች የነዳጅ ምርቶች ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፕላን ነዳጅን ጨምሮ ሌሎች የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት  እንዲቀጥል  መወሰኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል። መንግስት የሀገሪቱ የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ በተረጋጋ ሁኔታ እንዲቀጥል ለማስቻል የአውሮፕላን…