Author
Meseret Demissu 3959 posts
በግጭት ንብረታቸው ለወደመባቸው የጋሞ ተወላጆች ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰበታ ኬንቴሪና ወለቴ አካባቢ ቀደም ሲል በነበረ ግጭት ንብረታቸው ለወደመባቸው የጋሞ ተወላጅ ቤተሰቦች ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገላቸው።
የድጋፉ አስተባባሪ አቶ አክሊሉ ተስፋዬ “መረዳዳታችን የአንድነታችን ማህተም” በሚል እሳቤ…
እናት ባንክ የብድር ወለድ ስረዛና የአገልግሎት ማሻሻያ አደረገ
አዲስ አበባ፣ግንቦት6፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እናት ባንክ ለተለያዩ የብድር ዘርፎች የብድር ወለድ ስረዛና የአገልግሎት ማሻሻያ ማድረጉን አስታወቀ።
ባንኩ በሰጠው መግለጫ ኮረና ቫይረስ በወረርሽኝነት በአለምአቀፍ ደረጃ መሰራጨት ከጀመረበት ወቅት አንስቶ በአለም ማህበረሰብ ላይ ዘርፈ ብዙ ኢኮኖሚያዊ…
850 አምቡላንሶች በመላ ሀገሪቱ ተከፋፈሉ
አዲስ አበባ፣ግንቦት 6፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) 850 አምቡላንሶች በመላ ሀገሪቱ መከፋፈላቸውን በጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በጤና ሚኒስቴር የንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዳሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ እስክንድር ላቀው÷ ሚኒስቴሩ በ2010 ዓ.ም በእቅድ ይዞ በሀገሪቱ ያለውን የአምቡላንስ ክፍተት…
በኦሮሚያ ክልል በኮሮናቫይረስ የቤት ለቤት ልየታ 24 ነጥብ 6 ሚሊየን ሰዎችን ተደራሽ ማድረጉ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በኮሮና ቫይረስ የቤት ለቤት ልየታ 24 ነጥብ 6 ሚሊየን ሰዎችን ተደራሽ ማድረጉን የክልሉ ጤና ቢሮ ገለፀ።
የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳስታወቀው፥ በእስካሁኑ ልየታ 5 ነጥብ 7 ሚሊየን አባወራዎችን…
ኢጋድ ለኮቪድ-19 የመከላከያ 800 ሺህ ብር የሚገመት የቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ግንቦት6፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የምስራቅ አፍርካ አገራት የልማት በየነ መንግስታት (ኢጋድ) ለጤና ሚኒስቴር 800 ሺ ብር የሚገመት ለኮቪድ-19 የመከላከያ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ።
የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ለተደረገው ድጋፍ አመስግነው÷ድጋፉም…
በአዲስ አበባ ባለ ኮከብ ሆቴሎች በወር እስከ 35 ሚሊዮን ዶላር ገቢ እያጡ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የኮከብ ደረጃ የተሰጣቸው ሆቴሎች በኮሮናቫይረስ ሳቢያ በወር በአማካይ እስከ 35 ሚሊዮን ዶላር እያጡ መሆኑን የአዲስ አበባ ሆቴል ባለቤቶች ማህበር አስታወቀ።
ኮቪድ 19 የዓለም ወረርሸኝ በመሆን የተለያዩ አገራት የጤና ቀውስ ከመሆንም…
በምርቶችና ሸቀጦች ላይ ያለአግባብ የዋጋ ጭማሪ እንዳይኖር ጥብቅ ቁጥጥር ማድረግ ያስፈልጋል ተባለ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6፣ ቀ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በምርቶችና ሸቀጦች ላይ አለአግባብ የዋጋ ጭማሪ እንዳይኖር ጥብቅ ቁጥጥር ማድረግ እንደሚያስፈልግ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለጹ።
ሚኒስትሩ ይህንን የገለጹት ከክልልና ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ኃላፊዎች ጋር…
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሮናን የመከላከል እርምጃዎች
https://www.youtube.com/watch?v=5msXp7XqwMw