የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ስነ- አዕምሮ ህክምና ክፍል ለኮቪድ-19 ህሙማን አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣2012( ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል የስነ-አዕምሮ ህክምና ክፍል ለኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ህሙማን የህክምና አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው።
በሆስፒታሉ የስነ-አዕምሮ ህክምና ክፍል ሃላፊ ዶክተር አይዳ ከበደ ÷ሆስፒታሉ የኮሮናቫይረስ ላለባቸው…