የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያስተላለፉት መልእክት Meseret Demissu May 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=cU9jrnmfzyw
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ትራምፕ ኮሮና ቫይረስ ከፐርል ሀርበር ጥቃት በከፋ አሜሪካን ክፉኛ እንደጎዳት ገለጹ Meseret Demissu May 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኮሮና ቫረስ ወረርሽኝ ከፐርል ሀርበር እና ከመስከረም አስራ አንዱ የሽብር ጥቃት በከፋ ሁኔታ አሜሪካን እንደጎዳት ገለፁ። ፕሬዚዳንቱ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በሁለተኛው የአለም ጦርነት ጃፓን አሜሪካ ላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኬንያ በጎርፍ አደጋ የ200 ሰዎች ሕይወት አለፈ Meseret Demissu May 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 29፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኬንያ ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋና የመሬት መንሸራተት የ200 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል። በአደጋው ህይወታቸው ካለፈው 200 ሰዎች በተጨማሪ 100 ሺህ የሚሆኑ ሰዎች ከመኖሪያ ቀያቸው መፈናቀላቸው ነው የተነገረው። ከዚያም ባለፈ በሺዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከካናዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Meseret Demissu May 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 29፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከካናዳ አቻቸው ፍራንስዋ ፊሊፒ ሻምፓኝ ጋር በስልክ ተወያይተዋል። ሚኒስትሮቹ በነበራቸው የስልክ ውይይት የሁለቱን አገራት የሁለትዮሽ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ…
የዜና ቪዲዮዎች ምክር ቤት ምርጫን በተመለከተ የተቀመጡ ሶስት አንቀጾች ላይ የህገ መንግስት ትርጓሜ እንዲሰጥ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀ Meseret Demissu May 5, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=1q3g3laHI3U&t=8s
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰዎች ለኮቪድ 19 ህክምና ፈዋሽነታቸውያልተረጋገጡ ባህላዊ መድሃኒቶችን መጠቀም የለባቸውም -የዓለም ጤና ድርጅት Meseret Demissu May 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም የጤና ድርጅት ሰዎች ለኮሮና ቫይረስ ሕክምና ፈዋሽነታቸው ያልተረጋገጡ ባህላዊ መድኃኒቶችን እንዳይጠቀሙ አስጠነቀቀ። ተቋሙ ማስጠንቀቂያውን የሰጠው ሶስት የአፍሪካ ሀገራት ኮቪድ 19 በሽታን ያድናል የተባለውን ባህላዊ መድሀኒት…
የዜና ቪዲዮዎች ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን ኮቪድ-19ን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣውን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም አስመልክቶ የሰጡት መግለጫ Meseret Demissu May 5, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ktHVP1z4K70&t=2s
የሀገር ውስጥ ዜና በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ለኮቪድ መከላከያ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Meseret Demissu May 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ለኮቪድ መከላከያ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጋቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። ድጋፉ በተለያዩ የዓለም አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን…
ቢዝነስ ከ72 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ በቁጥጥር ስር ዋለ Meseret Demissu May 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 27፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ስድስት ቀናት ከ72 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ በተለያዩ የጉምሩክ ኬላ ጣቢያዎች በቁጥጥር ስር መዋሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ የተያዙባቸው ቦታዎች ጅግጅጋ፣ ድሬደዋ፣ ሀረር፣ ሞያሌ፣ አዳማ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ማክሰኝት ከተማ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ 380 ሺህ ብር የሚገመት ንብረት ወደመ Meseret Demissu May 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 27፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ማክሰኝት ከተማ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ ግምቱ ከ380 ሺህ ብር በላይ በሆነ ንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል። እሳቱ የተነሳው በአንድ ግለሰብ ወፍጮ ቤት ከምሽት አንድ ስዓት ተኩል ገደማ መሆኑን የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ውበት መስፍን…