Author
Meseret Demissu 3959 posts
በወደብ የሚገኝ ከ10 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያና ስንዴ ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በወደብ የሚገኝ ከ10 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያና ተጨማሪ ስንዴ ወደ ሀገር ውስጥ አስገብቶ ለማሰራጨት እየተሰራ መሆኑን የባህር ትራንስፖረት አገልግሎት ድርጅትና የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታወቁ።
ተቋማቱ በጅቡቲ የአየር…
ሚኒስቴሩ ከተሞች የኮሮና ወረርሽኝን ወደ መከላከል ስራ ፊታቸውን ማዞር እንዳለባቸው ገለጸ
አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 22፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ከተሞች የመዋዕለ ንዋይ ዕቅዳቸውን ከልሰው ወረርሽኙን ወደ መከላከል ስራ ፊታቸውን በማዞር መስራት እንዳለባቸው ገለጸ።
ሚኒስቴሩ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ÷መንግስት ኮቮድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል ከፍተኛ ጥረት…
የግብርና ሚኒስትር አቶ ዑመር ሁሴንና ኢ/ር ታከለ ኡማ ለከተማ ግብርና የተለዩ ቦታዎችን ጎበኙ
https://www.youtube.com/watch?v=xNKjeiK-OA0
የለይቶ ማቆያ እና መከታተያ ስፍራዎች በኢትዮጵያ
https://www.youtube.com/watch?v=l05b7jQdMxA
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከኔዘርላንድስ የውጭ ንግድና ልማት ትብብር ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከኔዘርላንድስ የውጭ ንግድ እና ልማት ትብብር ሚኒስትር ሲግሪድ አግነስ ማርያ ካግ ጋር በስልክ ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ፣ ክልላዊ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ትብብር…
የግብርና ሚኒስትር አቶ ዑመር ሁሴንና ኢ/ር ታከለ ኡማ ለከተማ ግብርና የተለዩ ቦታዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግብርና ሚኒስትር አቶ ዑመር ሁሴን እና የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ለከተማ ግብርና የተለዩ ቦታዎችን ጎበኝተዋል።
በጉብኝቱ ላይም ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ፥ የከተማ ግብርናው ሀሳብ ነዋሪዎች ባላቸው ክፍት…
ለምልክት ቋንቋ አስተርጓሚዎች ኮቪድ 19 የተመለከተ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2012 (ኤፍ. ቢ. ሲ) ለምልክት ቋንቋ አስተርጓሚዎች የኮቪድ 19 የተመለከተ ስልጠና በመሰጠት ላይ መሆኑ ተገለጸ።
ለአንድ ቀን የሚሰጠው ይህ ስልጠና የኮቪድ-19 ምንነት እና ሊወስዱ ስለሚገባቸው ጥንቃቄዎች ነው ተብሏል።
ከዚያም ባለፈ ስልጠናው ቫይረሱ…
ተመድ የኮቪድ-19 ወረርሸኘን ለመግታት የጀመረውን ኢኒሼዬቲቭ ኢትዮጵያ ትደግፋለች – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ
አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 22፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝን ለመግታት የጀመረውን ኢኒሼዬቲቭ ኢትዮጵያ እንደምትደግፍ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አስታወቁ።
የተመድ ባለአደራ ፈንድ ለኮቪድ-19 ምላሽ ለመስጠት የጀመረውን ራይዝ ፎር…
የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ችግር ለይቶ በመደገፍና ክትትል በማድረግ የውጭ ንግድ ገቢውን ለማሳደግ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 22፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ችግር ለይቶ በመደገፍና ክትትል በማድረግ የውጭ ንግድ ገቢውን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል÷ከክልል፣ከተማ አስተዳደር እና…