የሀገር ውስጥ ዜና ኢ/ር ታከለ ኡማ ከወሎ ሰፈር—ኡራኤል ያለውን የመንገድ ግንባታ ተመለከቱ Meseret Demissu May 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 27፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከወሎ ሰፈር—ኡራኤል እየተደረገ ያለውን የመንገድ ግንባታ ተመልክተዋል። 35 ሜትር የጎን ስፋት ያለው ከወሎ ሰፈር ኡራኤል እየተገነባ ያለው መንገድ 1ነጥብ 4 ኪሎ ሜትር ርዝመት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ጋር በተያያዘ 3 ትሪሊየን ዶላር ልትበደር ነው Meseret Demissu May 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ27፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ስርጭት ለመግታትና ከዚሁ ጋር ተያይዞ የመጣባትን የኢኮኖሚ ጫና ለመቋቋም 3 ትሪሊየን ዶላር ልትበደር መሆኑ ተሰምቷል። ይህ ብድር በዋነኛነት የጤና ስርዓቱን ለማጠናከርና በወረርሽኙ የተጎዱትን በገንዘብ ለመደገፍ…
Uncategorized የሰርጋቸውን ወጪ ድጋፍ ለሚፈልጉ የለገሱ ሙሽሮች Meseret Demissu May 5, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=P8B0sWTL9yA&t=1s
ፋና 90 የመንግስትን ዋነኛ የትኩረት ነጥብና ቀጣይ አቅጣጫን የዳሳሰ ውይይት Meseret Demissu May 5, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=lFQ3PbEW19E
የዜና ቪዲዮዎች በማህበራዊ ትስስር ገጾች በሚፈጠሩ ማታለሎች ከ70 በላይ ግለሰቦች ጉዳት ደርሶባቸዋል Meseret Demissu May 5, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=8QrxfBjUoGQ&t=1s
የሀገር ውስጥ ዜና በየደረጃው የሚስተዋሉ ችግሮችን በመለየት ወረርሽኙ የከፋ ጉዳት እንዳያስከትል መረባረብ ይገባል-አቶ ደመቀ መኮንን Meseret Demissu May 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 27፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ለመከላከል እና ለመቆጣጠር መንግስት በሚያደረገው ጥረት መልካም ጅምሮች ቢኖሩም፤ በተግባር ሂደት እየፈተኑ የሚገኙ ችግሮችን በጋራ በመረባረብ በፍጥነት መሻገር እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳስበዋል፡፡…
ፋና 90 የትራንስፖርት እጥረት በአዲስ አበባ በምሽት Meseret Demissu Apr 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=sAUW0SEbEuE
ፋና 90 ለኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች ኦክስጂን በነፃ የሚሰጠው ፋብሪካ በደሴ Meseret Demissu Apr 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=jQiro9FkAGY
ፋና 90 የህዝብ አስተያየት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ Meseret Demissu Apr 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=6m8VFf5fK6Y