Fana: At a Speed of Life!

ምርት ገበያው በ9 ወራት ከ30 ቢሊየን ብር በላይ የሚያወጡ ምርቶችን አገበያየ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 22፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በ9 ወራት 602 ሺህ 823 ቶን ምርት ማገበያየቱ ተገለጸ። በዚህም የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለፉት ዘጠኝ ወራት በ30 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በማገበያየት የእቅዱን 97 በመቶ ማሳካቱ ተገልጿል። ከዚያም ባለፈ የአዳዲስ…

ሰውን እንደ እቃ መነገድና በሕገወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር ሲበዛ ጨካኝ፣ አሳፋሪ እና ኢሰብአዊ ወንጀል ነው- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 20፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰውን እንደ እቃ መነገድና በሕገወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር ሲበዛ ጨካኝ፣ አሳፋሪ እና ኢሰብአዊ ወንጀል ነው ሲሉ ጠቅላይ ዐቃቤ  አዳነች አቤቤ ገለጹ። የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ አዳነች አቤቤ በፌስቡክ ገጻቸው እንደገለጹት÷ በአለማችን በዚህ ወንጅል…

ፈረንሣይ የጣለችው የእንቅስቃሴ ገደብ  በአንድ ወር ውስጥ የ62 ሺህ ሰዎችን  ህይወት መታደጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፈረንሣይ የጣለችው የእንቅስቃሴ ገደብ  በአንድ ወር ውስጥ 62 ሺህ ሰዎችን  ህይወት ማዳኑን የሀገሪቱ ጠቅላይ  ሚኒስትር  ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኤድዋርድ ፊሊፕ ÷ ሀገሪቱ የወሰደችው ጠንካራ የቁጥጥር እርምጃዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የ62…

የገቢዎች ሚኒስቴር በዘጠኝ ወራት ውስጥ ከ183 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 20፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በዘጠኝ ወራት ውስጥ ከ183 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በዘጠኝ ወራት 190 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ 183 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በመሰብሰብ የእቅዱን 96 በመቶ  ማሳካቱን…