Fana: At a Speed of Life!

ግብረ ሀይሉ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በኮቪድ-19 ምክንያት ከስራ የተፈናቀሉ ኢትዮጵያንን ለማገዝ እየሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በተባበሩት አረብ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተቋቋው ግብረ ሀይል በኮቪድ-19 ምክንያት ከስራ የተፈናቀሉ ኢትዮጵያንን ለማገዝ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። ግብረ ሀይሉ በሰጠው መግለጫ የኮሮና ቫይረስ መከላከል ግብረ ሀይሉ…

የጊኒዎርም በሽታ በጋምቤላ ክልል ዳግም በወረርሽኝ መልክ ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 20፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የጊኒዎርም በሽታ በጋምቤላ ክልል ዳግም በወረርሽኝ መልክ መከሰቱን  የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ካን ጋትሉዋክ እንዳሉት ከሀገሪቱ  ብሎም ከክልሉ የጊኒዎርም በሽታን ለማጥፋት የተለያዩ ተግባራት ሲከናወኑ መቆየታቸውን…

በኢንተርኔት የታገዘና በቀጥታ ስርጭት የሚሳተፉበት የቨርቿል ሩጫ እየተዘጋጀ ነው

አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 20፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታዋቂ አትሌቶች መሪነት በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን የሚያሳትፍ በኢንተርኔት የታገዘና በቀጥታ ቪዲዮ በመታገዝ የቨርቿል ሩጫ እየተዘጋጀ ነው። ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው የታላቁ አፍሪካ ሩጫ አዘጋጅ በላከው መግለጫ÷ በብርቅዬ አትሌቶች…

የጤና ሚነስቴር ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር  የኮሮና ቫይረስ በሽታን አስመልክቶ የዋትስ አፕ እና የቴሌግራም  መረጃ መለዋወጫ  አበለጸጉ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 20፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የጤና ሚነስቴር ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመሆን  የኮሮና ቫይረስ በሽታን አስመልክቶ የዋትስ አፕ እንዲሁም የቴሌግራም መረጃ መለዋወጫ  አበለጸጉ። በዚህም ህብረተሰቡ  በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ ወቅታዊ መረጃዎችን እንዲያገኝ ለማገዝ እና ለግንዛቤ…

በዓለም ዙሪያ ከ50 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በሀገር ውስጥ መፈናቀላቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም ዙሪያ 50 ነጥብ 8 ሚሊዮን ሰዎች በግጭት ወይም በአደጋ ምክንያት በሀገር ውስጥ መፈናቀላቸውን የሀገር ውስጥ መፈናቀል መቆጣጠሪያ ማዕከል /የአይ.ዲ.ኤም.ሲ/ በሪፖርቱ አስታውቋል። ማዕከሉ በዓመታዊ ሪፖርቱ እንዳስጠነቀቀው፥ የኮቪድ -19…