Author
Meseret Demissu 3959 posts
የዶ/ር ምህረት ደበበ አነቃቂ ንግግሮች (17 / 08 / 2012)
https://www.youtube.com/watch?v=Jm-S-FG5PNQ
የአካል ብቃት እና የአመጋገብ ባለሙያ ከሆኑት ከማስተር ሄኖክ ኪዳነወልድ ጋር የተደረገ ቆይታ #ፋና ቀለማት
https://www.youtube.com/watch?v=Gu2n3y5MiRQ
200 የኩባ ሐኪሞች የኮሮና ቫይረስን ለመዋጋት ወደ ደቡብ አፍሪካ ሊያቀኑ ነው
አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 18፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ደቡብ አፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመዋጋት የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ 200 የሚሆኑ የኩባ ሀኪሞች ወደ ሀገሪቱ ሊያቀኑ መሆኑ ተሰምቷል።
ዶክተሮቹ ደቡብ አፍሪካ ከደረሱ በኋላም በሀገሪቱ ወደ ሚገኙ የተለያዩ ክልሎች እንደሚሰማሩም ነው…
ከኮቪድ 19 ያገገሙ ሰዎች ዳግም በቫይረሱ ስላለመያዛቸው የተገኘ ማስረጃ የለም -የዓለም አቀፉ ጤና ድርጅት
አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 18፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)ከኮቪድ 19 ያገገሙ ሰዎች ዳግም በቫይረሱ ስላለመያዛቸው የተገኘ ማስረጃ አለመኖሩን የዓለም አቀፉ የጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡
የዓለም ጤና ድርጅት ቅዳሜ ዕለት እንዳስታወቀው÷ ከ ኮቪድ 19 ያገገሙ ሰዎች በሰውነታቸው ውስጥ ያዳበሩት…
በሰበታ ከተማ ለ1 ሺህ 70 አባወራዎች ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኡስታዝ አቡበከር አህመድ የረመዳን ጾም እና የኮቪድ 19 ወረርሽኝን በማስመልከት በሰበታ ከተማ ላሉ ከሶማሌ ክልል ለተፈናቀሉ 1 ሺህ 70 አባወራዎች ድጋፍ አደረጉ።
ኡስታዝ አቡበከር ከአንድ ቱርካዊ ባለሀብት ጋር በመተባበር በሰበታ ለሚገኙ …
በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ወጪና ገቢ ንግድ ላይ ለተሰማሩ አካላት የየብስ ትራንስፖርት ቅናሽ ተደረገ
አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 18፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በማኑፋክቸሪንግ ኤክስፖርት ዘርፍ ተሰማርተው ምርታቸውን ወደ ውጭ አገር ለሚልኩ አምራቾች ነጻ እና ቅናሽ የትራንስፖርት አቅርቦት መመቻቸቱን የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ ይህንን ያስታወቀው ከትራንስፖርትና ከደረቅ ወደብ አገልግሎት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የረመዳን ጾም አስመልክቶ ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት
https://www.youtube.com/watch?v=pnw5sneRNdM