የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር ከዩኒሴፍ የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Apr 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 15፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር ፊልሰን አብዱላሂ ከዩኒሴፍ የኢትዮጵያ ተወካይ አዴል ኮድር ጋር በጋራ በሚሰሩ ስራዎች ዙሪያ ውይይት አደረጉ፡፡ በውይይታቸውም ያለ እድሜ ጋብቻንና የሴት ልጅ ግርዛትን ለመከላከልና ለማጥፋት በተዘጋጀው ሀገራዊ ፍኖተ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግል ትምህርት ቤቶች ለሰራተኞቻቸው ሙሉ ደመወዛቸውን እንዲከፍሉ የሚያስገድድ ውሳኔ ተላለፈ Meseret Demissu Apr 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግል ትምህርት ቤቶች ለሚያስተዳድሯቸው ሰራተኞች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ሙሉ ደመወዛቸውን እንዲከፍሉ የሚያስገድድ ውሳኔ መተላለፉን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ በሰጠው መግለጫ፥ በሀገር አቀፍ ደረጃ ወጥ የሆነ አሰራር…
የሀገር ውስጥ ዜና ህዝበ ሙስሊሙ ረመዳንን በልዩ ፀሎትና መተሳሰብ እንዲያሳልፍ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ኡመር ኢድሪስ ጥሪ አቀረቡ Meseret Demissu Apr 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህዝበ ሙስሊሙ ታላቁ የረመዳን ወርን በልዩ ፀሎትና መተሳሰብ እንዲያሳልፍ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ኡመር ኢድሪስ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ኡመር ኢድሪስ ጥሪ ውን ያቀረቡት የረመዳን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ትራምፕ ለኑሮ ወደ አሜሪካ የሚደረግ ጉዞን ሊያግዱ ነው Meseret Demissu Apr 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ወደ አሜሪካ ለኑሮ በቋሚነት የሚደረግን ጉዞ ላልተወሰነ ጊዜ እንደሚያግዱ አስታውቀዋል። ፕሬዜዳንት ትራንፕ ቫይረሱን የማይታየው ጠላት የሚል ስያሜ የሰጡት ሲሆን÷ እገዳው…
ፋና 90 መጠጥ ቤቶች መጠጥ ከመሸጥ የሚከለክላቸው አዋጅ ትግበራ ቀኝት# በፋና 90 Meseret Demissu Apr 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=EbC_0bhgH6g
የሀገር ውስጥ ዜና ”እንደ ትንሳኤው ብሩህ ቀናችን ላይ እንደምንደርስ እምነቴ ነው”ኢ/ር ታከለ ኡማ Meseret Demissu Apr 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 10፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ለትንሳኤ በዓል ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት”እንደ ትንሳኤው ብሩህ ቀናችን ላይ እንደምንደርስ እምነቴ ነው” ብለዋል፡፡ "ምንም እንግልት፣ ምንም ስቃይ፣ ምንም መከራ ዘላለማዊ አይደለም"…
የሀገር ውስጥ ዜና የለይቶ ማቆያ አስተባባሪ ኮሚቴ 2500 ሰዎችን ማስተናገድ የሚችሉ ቦታዎችን ተረከበ Meseret Demissu Apr 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 10፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የለይቶ ማቆያ አስተባባሪ ኮሚቴ በአዲስ አበባ 2500 ሰዎችን ማስተናገድ የሚችሉ ቦታዎችን ተረከበ፡፡ ጠቅላይ አቃቤ ህግ አዳነች አቤቤ ÷ ኮሚቴው 2 ሺህ አምስት መቶ ሰዎችን ማስተናገድ የሚችሉ ቦታዎችን በአዲስ አበባ መረከቡን በፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክርስትና ሃይማኖት አባቶች ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Demissu Apr 18, 2020 0 አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 10፣2012( ኤፍ.ቢ.ሲ) የክርስትና ሀይማኖት አባቶች ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ማትያስ ÷በመላ አገሪቱ ለገጠርና ለከተማ፣ ከአገር ውጪ፣ የአገሪቷን ዳር ድንበር እየጠበቁ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጀርመን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን በቁጥጥር ስር ማዋሏን ገለፀች Meseret Demissu Apr 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጀርመን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን በቁጥጥር ስር ማዋሏን ገለፀች። የሀገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ጄንስ ስፓሀን፥ ወረርሽኙ በቁጥጥር ለመዋሉ ዋነኛው ምክንያት ለአንድ ወር የተለያዩ እንቅስቃሴዎች ላይ እገዳ መጣሉ ነው ብለዋል። ሆኖም…
ፋና 90 ለትንሳዔ በዓል እርድ የቄራዎች ድርጅት ቅድመ ዝግጅት Meseret Demissu Apr 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Zhl36K-sVcg