Fana: At a Speed of Life!

የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ለህዳሴው ግድብና ለኮቪድ 19 መከላከል ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 1፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ለህዳሴው ግድብና ለኮቪድ 19 መከላከል ድጋፍ አደረጉ። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በበፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ ”እውነትም እያንዳንዱ ድርጊት ተመጣጣኝ ምላሽን ያስከትላል፣ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮችን ጨምሮ እኔንም በበጎ…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የታለመለትን ግብ ይመታ ዘንድ ሁሉም የድርሻዉን ሊወጣ ይገባል- የፖለቲካ ፓርቲዎች

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 1፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)ኢትዮጵያ ይፋ ያደረገችዉ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የታለመለትን ግብ ይመታ ዘንድ ሁሉም የድርሻዉን ሊወጣ ይገባል ሲሉ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ገለጹ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸዉ  የሶሻል ዲሞክራቲክ ፣ ኢዜማ እና የትግራይ ዲሞክራቲክ…

በለይቶ ማቆያ የነበሩ 554 ግለሰቦች ከቫይረሱ ነፃ በመሆናቸው ከማኅበረሰቡ ጋር እንዲቀላቀሉ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ14 ቀናት በለይቶ ማቆያ  የነበሩ 554 ግለሰቦች በተደረገላቸው ምርመራ ከኮሮናቫይረስ ነጻ በመሆናቸው ከህብረተሰቡ ጋር እንዲቀላቀሉ  መደረጉን ጤና ሚኒትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለፁ። የለይቶ ማቆያ የኮሮናቫይረስ በማኅበረሰቡ ውስጥ እንዳይስፋፋ…

በጅማ፣ ሀሮማያና ነቀምቴ የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ማዕከላት በሚቀጥለው ሳምንት ስራ ይጀምራሉ

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 1፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጅማ ፣ሀሮማያና ነቀምቴ ከተሞች የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ማዕከላት በሚቀጥለው ሳምንት ምርመራ ይጀምራሉ። በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ወረርሽንን ለመከላከል ክልሎች የኮረና ቫይረስ መመርመሪያ ላቦራቶሪዎችን እና ቫይረሱ የተገኘባቸዉን…