Fana: At a Speed of Life!

ሚኒስቴሩ ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር የ600 ሺህ ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር ለዲጂታል ትራንስፎርሜሽን መርሀ ግብር ማስፈጸሚያ የሚውል የ600 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመ። የድጋፍ ስምምነቱ ኢትዮጵያ በቅርቡ ተግባራዊ ለማድረግ ላሰበችው…

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ፖለቲካዊ ማድረግ መቆም አለበት-የዓለም የጤና ድርጅት

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ፖለቲካዊ ማድረግ መቆም አለበት ሲሉ የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ገለጹ። ዋና ዳይሬክተሩ ይህንን የገለጹት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኮሮና ወረርሽን ምክንያት በማድረግ የዓለም…

የተለያዩ ድርጅቶችና ግለሰቦች ለኮቪድ-19 መከላከል ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል

አዲስ አበባ፣መጋቢት 29፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተለያዩ ድርጅቶችና ግለሰቦች በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመከላከል የሚያስችሉ ድጋፎችን ማድረጋቸውን ቀጥለዋል። ለኮሮና ቫይረስ ድንገተኛ ሁኔታ ዝግጅት የሚውል ገንዘብና ሌሎች አቅርቦቶችን ለማሰባሰብ የቀረበውን ሀገራዊ ጥሪ ተከትሎ በዛሬው…

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተለያዩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ኮሮናን ለመዋጋት ለኢትዮጵያ በገንዘብና በዓይነት ያደረገትን ድጋፍ ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 29፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተለያዩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ኮሮናን ለመዋጋት ለኢትዮጵያ በገንዘብ እና በዓይነት ያደረጉትን ድጋፍ ተቀበሉ። የተለያዩ ዓለም አቀፍ እና አገር በቀል ግበረ ሰናይ ድርጅቶች ኢትዮጵያ ኮሮናን…