የዜና ቪዲዮዎች ለ14 ቀናት በአስገዳጅ ለይቶ ማቆያ የቆዩ ግለሰቦች የቫይረሱ ምርመራ ተደርጎላቸውና ምልክት ካልታየባቸው ወደ ማህበረሰቡ ይቀላቀላሉ Meseret Demissu Apr 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=PtVHUXhlblM&t=1s
የዜና ቪዲዮዎች ታክሲዎች የሰው መቀራረብን ለመቀነስ ከመጫን አቅማቸው ግማሽ ብቻ እንዲጭኑ ተወስኗል Meseret Demissu Apr 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=_XuyLMCdMRQ&t=1s
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስ በምግብ እህል አቅርቦት ላይ እክል እንዳይፈጥር በትኩረት እየተሰራ ነው – የግብርና ሚኒስቴር Meseret Demissu Apr 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በምግብ እህል አቅርቦት ላይ እክል እንዳይፈጥር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በዛሬው እለት በሰጠው መግለጫ፥ በግብርናው መስክ የተሰማሩ ሁሉም አካላት ቫይርሱን በመከላከል ረገድ ድርብ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አፍሪካ አሁንም ወደፊትም የኮሮና ቫይረስ ክትባት መሞከሪያ ልትሆን አትችልም- የዓለም ጤና ድርጅት Meseret Demissu Apr 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 29፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) አፍሪካ አሁንም ሆነ ወደፊትም የኮሮና ቫይረስ ክትባት መሞከሪያ ልትሆን እንደማትችል የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም አስታወቁ። የፈረንሣይ ሀኪሞች “የኮሮና ቫይረስ ክትባት አፍሪካ ውስጥ ሊሞከር ይገባል” የሚል አስተያየት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮሮና ቫይረስ በሽታ ምክንያት በኢትዮጵያ ሁለተኛው ሞት መመዝገቡን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ Meseret Demissu Apr 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮና ቫይረስ በሽታ ምክንያት በኢትዮጵያ በዛሬው እለት ሁለተኛ ሰው ህይወት ማለፉን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ እንደገለፁት፥ ታማሚው በለይቶ ማቆያ ከመጋቢት 24 ጀምሮ ህክምና ሲደረግላቸው የነበርና ከገቡበት ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ በኮቪድ-19 ሕይወታቸው ላለፈው ሁለት ኢትዮጵያውያን ሀዘናቸውን ገለጹ Meseret Demissu Apr 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 27፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ በኮቪድ-19 ሕይወጣቸው ላለፈው ሁለት ኢትዮጵያውያን የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ለሁለቱም በኮሮና ቫይረስ ሕይወታቸውን ላጡ ኢትዮጵያውያ ቤተሰቦች እና…
የዜና ቪዲዮዎች በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ለአንድ ወር የሚቆይ ልዩ የጸሎትና የንሰሃ መርሃ ግብር ታወጀ Meseret Demissu Apr 5, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=FvYAGqdQFTQ
ፋና ቀለማት አርቲስት ደሳለኝ ሀይሉ -የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የኪነ-ጥበብ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ #በፋና ቀለማት Meseret Demissu Apr 5, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=OGyrgXJjqp4
ፋና ቀለማት ሰንበሌጥ እንሁን -ግጥም #በፋና ቀለማት Meseret Demissu Apr 5, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=eCE71J_eAxQ
ፋና ቀለማት የኢቦላ ቫይረስ ሀኪሞች #በፋና ቀለማት Meseret Demissu Apr 5, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=8idgINaPCBQ