Fana: At a Speed of Life!

የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አመራሮች በከተማዋ በሚገኙ ሆቴሎች ላይ ድንገተኛ ጉብኝትና ፍተሻ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 27፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አመራሮች ከአዲስ አበባ የሆቴል ባለቤቶች ማህበር ጋር በመሆን በከተማዋ በሚገኙ ሆቴሎች ላይ ድንገተኛ ጉብኝትና ፍተሻ ማካሄዳቸው ተገለጸ፡፡ ጉብኝቱ የተካሄደው ሆቴሎች ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ እየወሰዱ ያለውን ጥንቃቄ…