Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ትረስት ፈንድ የኮረናቫይረስ ወረርሽኝን ለመቋቋም የሚያስችል የገንዘብ ማሰባሰብ መርሃ ግብር ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 27፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢትዮጵያ ትረስት ፈንድ የኮረናቫይረስ ወረርሽኝን ለመቋቋም የሚያስችል የገንዘብ ማሰባሰብ መርሃ ግብር ይፋ አድርጓል፡፡ ገንዘቡ የሚያሰባስበው በኢንተርኔት አማካኝነት  መሆኑም ነው የተነገረው፡፡ ከዚያም ባለፈ ትረስት ፈንዱ ኢትዮጵያ በአገር አቀፍ ደረጃ…

በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ለአንድ ወር የሚቆይ ልዩ የጸሎትና የንሰሃ መርሃ ግብር ታወጀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በመላ የሃገራችን ክፍል ተግባራዊ የሚሆን ወቅታዊውን የኮሮና ወረርሽኝን በማስመልከት ለመላው ምዕመናን ሃገራዊ የጸሎት ጥሪ አስተላልፈዋል።   የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶች፥…

በሀረሪ ክልል የህግ ታራሚዎች ለማምለጥ ያደረጉት ሙከራ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡

አዲስ አበባ፣መጋቢት 27፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)በሀረሪ ክልል የህግ ታራሚዎች ለማምለጥ ያደረጉት ሙከራ በቁጥጥር ስር መዋሉን ኮሚሽነር አለምፀሃይ ታደሰ አስታውቀዋል፡፡ በክልሉ ማረሚያ ቤት የሚገኙ አንዳንድ የህግ ታራሚዎች ዛሬ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት አካባቢ በማረሚያ ቤቱ ሁከት በመፍጠር በሩን ገንጥለው…

የዓለም ባንክ በኬንያ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚውል የ50 ሚሊዮን ዶላር  ብድር ፈቀደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 24 ፣ 2012(ኤፍ ቢ.ሲ) የዓለም ባንክ  በኬንያ  የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭት ለመከላከል  የሚውል የ50 ሚሊዮን ዶላር  ብድር መፍቀዱ ተሰምቷል፡፡ ብድሩ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር  ለሚደረገውን ጥረት የሚያግዝ  መሆኑን ነው የተነገረው፡፡ የኬንያ የጤና…

በኢትዮጵያ ከኮሮናቫይረስ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 3 ደረሰ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 24፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮናቫይረስ ከተያዙት ሰዎች መካከል አንድ ተጨማሪ ሰው ማገገሙን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ። ከዚህ ቀደም ከህመሙ ማገገማቸው ከተገለጸው ሁለት ህሙማን በተጨማሪ ሌላ ሶስተኛ ሰው ማገገሙን ዶክተር ሊያ ታደሰ ተናግረዋል። ከዚም ባለፈ ባለፉት 24…