Fana: At a Speed of Life!

የገቢዎች ሚኒስቴር የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ከ14 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በጋራ በመሆን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ከ14 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።   ድጋፉ የተደረገው በኢትዮጵያ የተከሰተውን የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል…

የጤና ባለሙያዎች ስለኮሮና የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ሰጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የጤና ባለሙያዎች በተለያዩ የመዲናዋ ጎዳናዎች በመዘዋወር ኮሮናቫይረስ  ወረርሽኝን በተመለከተ የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ሰጡ። የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርቱን የሰጡት በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የልብ ህሙማንና ህፃናት መርጃ ማዕከል የሚገኙ…

በዓለም አቀፍ ደረጃ በጥቂት ቀናት ውስጥ በኮሮና ወረርሽኝ  የተያዙ ሰዎች ቁጥር ወደ 1 ሚሊዮን ከፍ ይላል-የአለም የጤና ድርጅት

አዲስ አበባ፣መጋቢት 24፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በአለም አቀፍ ደረጃ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ  የሚያዙ ሰዎች ቁጥር 1 ሚሊየን ይሆናሉ ሲል  የአለም የጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ ከዚያም ባለፈ  በቅርብ ቀናት ውስጥ በወረርሽኙ  ለህልፈት የሚዳረጉት ሰዎች ቁጥር ወደ 50…

 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ የክፍያ ስርዓት መመሪያ አወጣ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 24፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ የክፍያ ስርዓት መመሪያ  ማውጣቱን አስታወቀ፡፡ አዲሱ መመሪያ አሁን ያለውን የክፍያ ስርዓት ውጤታማነት በከፍተኛ ደረጃ ያሳድጋል ተብሏል፡፡ ለክፍያ መሳሪያዎች አቅራቢዎች ፈቃድና ስልጣን የሚሰጠው ይህ መመሪያ…

ከተማ አስተዳደሩ ለ3 ክልሎች 45 ሚሊየን ብር የሚገመት የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 22፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል እና ለቅድመ ጥንቃቄ ስራዎች ይሆን ዘንድ ለ3 ክልሎች የ45 ሚሊየን ብር የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። ድጋፉ ለአማራ፣ ለኦሮሚያና ደቡብ ክልሎች የሚሰጥ…