Author
Meseret Demissu 3959 posts
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከኮሮና ቫይረስ እራሳችንን መከላከል እንደሚገባ መልዕክት አስተላልፈዋል
https://www.youtube.com/watch?v=1bwnITBAYG8&t=39s
ለኮሮና ቫይረስ ህክምና ዝግጅት በድሬዳዋ ከተማ
https://www.youtube.com/watch?v=MTAPA5HFG2c&t=10s
ኮቪድ -19ን መከላከል እና የንግድ እንቅስቃሴ
https://www.youtube.com/watch?v=jD7lDSmD2Y4&t=3s
ከውጭ ሀገራት የሚገቡ ሰዎች የሚቆዩባቸው ስፍራዎች
https://www.youtube.com/watch?v=133UK_fzzuU
አፍሮ የኬሚካልና ስቲል ማምረቻ 100 ሺህ ጥንድ የእጅ ጓንቶች ለጤና ሚኒስቴር አበረከተ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አፍሮ የኬሚካልና ስቲል ማምረቻ አክሲዮን ማህበር 100 ሺህ ጥንድ የእጅ ጓንቶች ለጤና ሚኒስቴር አበርክቷል።
ማህበሩ የእጅ ጓንቶቹን ለጤና ሚኒስቴር ያበረከተው የኮሮናቫይረስ በሽታን መከላከልና መቆጣጠር የሚደረገው ስራ ለማገዝ መሆኑንም…
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 23 መድረሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁ
https://www.youtube.com/watch?v=eE-VYBLfzI4
ቤት ስንውል እንድንተገብር የሚመከሩ ነገሮች
https://www.youtube.com/watch?v=--bNgZAGLXU&t=31s
የብሪታንያ ኢንጂነሮች ለኮሮና ቫይረስ ህመምተኞች የሚረዳ የአየር መተንፈሻ አሻሽለው ሰሩ
አዲስ አበባ፣መጋቢት 22፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በለንደን የሚገኙ የመርቼዲስ ሞተር አምራች ኢንጂነሮች
ከ100 ሰዓት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ለኮሮና ቫይረስ ህመምተኞች የሚረዳ የመተንፈሻ መሳሪያ አሻሽለው መስራታቸው ተሰማ፡፡
መሃንዲሶቹ ለንደን ውስጥ ከሚገኙ ክሊኒኮች እና የዩኒቨርሲቲ መሐንዲሶች…
የብልፅግና ፓርቲ ገደብ በስብሰብዎች ላይ
https://www.youtube.com/watch?v=H9wf2c9q3ok&t=182s