Author
Meseret Demissu 3959 posts
የውሃ አቅርቦት ኮቪድ-19ኝን ለመከላከል
https://www.youtube.com/watch?v=IkFekgzmge0&t=22s
በማሊ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት 29 ወታደሮች ተገደሉ
አዲስ አበባ፣መጋቢት 11፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በማሊ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት 29 ወታደሮች ተገደሉ።
ጥቃቱ የተፈጸመው በሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል ታርኪንት በሚገኘው የጦሩ ካምፕ ላይ መሆኑን መንግስት ገልጿል።
በጥቃቱ ከሞቱት በተጨማሪ ሌሎች አምስት ወታደሮች መቁሰላቸው ተነግሯል።…
በብሪታኒያ በዚህ ሳምንት 3 ሕጻናት በኮረና ቫይረስ ተይዘዋል
አዲስ አበባ፣መጋቢት 10፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በብሪታኒያ በዚህ ሳምንት 3 ሕጻናት በኮረና ቫይረስ ተይዘዋል።
በቫይረሱ የተያዙት ህፃናት አንደኛው በለንደን ከተማ የተወለደ ጨቅላ ሕፃን፣ በማንቸስተር የዘጠኝ ወር ሕፃን እና በኖርፎልክ ውስጥ የሚኖር የአንድ ዓመት ልጅ መሆናቸው ተነግሯል።…
በቤልጂየም በአረጋውያን መርጃ መዕከል የሚኖሩ ዜጎች በሮቦት የቪዲዮ ጥሪ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ተገናኝተዋል
አዲስ አበባ፣መጋቢት 10፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤልጂየም በአረጋውያን መርጃ መዕከላት የሚኖሩ ዜጎች በሮቦት የቪዲዮ ጥሪ ከቤተሰቦቻቸው ጋር መገናኘት መቻላቸው ተሰምቷል።
የቤልጂየም መንግስት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በሀገሪቱ የሚገኙ የአረጋውያን መርጃ ማዕከላት ለጎብኚዎች ዝግ እንዲሆኑ…
ነፍሰ ጡሯ ውሻ አሳዳጊ ያጣችውን ጦጣ እያሳደገች ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ አንድ ውሻ ወላጅ አልባ የሆነች ጦጣን ማሳደግ መጀመሯ ብዙዎቹን አስገርሟል።
የትንሿ ጦጣ እናት የአካባቢው ነዋሪዎች ሰብሎቻቸውን ከጦጣና ዝንጀሮ ለመከላከል በወሰዱት እርምጃ ተገድላለች።
ነፍሰ ጡር የሆነችው ውሻም ከአካባቢው ነዋሪዎች…
ህንድ የስልክ ጥሪ ድምጽን በኮሮና ቫይረስ መረጃ ተካች
አዲስ አበባ፣መጋቢት 10፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ ሞባይል ጥሪ በጤና መረጃ ተተክቷል፡፡
በሃገሪቱ እያንዳንዱ የስልክ ጥሪ ከመጀመሩ በፊት ለ30 ሰከንድ ስለኮሮና ቫይረስ የተለያዩ መረጃዎችን በመስጠት ላይ ነው ተብሏል፡፡
መልዕክቱ በእንግሊዝኛ የሚጀምር ሲሆን፥ በጥሪ ድምጽ ምትክ የሚያስል…
የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን የመከላከል ስራ በጤና ተቋማት
https://www.youtube.com/watch?v=iFNV5-AcCmU&t=10s
በክልሎች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተሰሩ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ እስካሁን በክልሎች ባይከሰትም ክልሎች ቫይረሱን ለመከላከል የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየሰሩ መሆኑን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ገልጸዋል።
የዓለም የጤና ስጋት እና ወረርሽኝ የሆነው የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ በ6 ሰዎች…
የመከላከያ ሚኒስቴር የኮሮና ቫይረስ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል እቅድ አወጣ
https://www.youtube.com/watch?v=oJGlN9rPd4g&t=6s