Fana: At a Speed of Life!

የሶማሊያ ጦር በወሰደው እርምጃ 6 የአልሻባብ ታጣቂዎች ተገደሉ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 4፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሊያ ጦር ልዩ ሀይል በወሰደው እርምጃ ስድስት የአልሻባብ ታጣቂዎች መገደላቸው ተሰማ። የጦር ሀይሉ እርምጃውን የወሰደው በቅርብ ጊዜ ማንዴራ ውስጥ በአልሻባብ ታጣቂዎች በተሰነዘረ ጥቃት ሁለት ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡ ከተገደሉት…

የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ባለቤት በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 4፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ባለቤት ሶፊ ትሩዶ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለቤት ከለንደን ከተመለሱ በኋላ የቫይረሱ ምልክት ባለፈው ረቡዕ ምሽት ላይ እንደታየባቸው ተገልጿል። በተደረገላቸው ምርመራም…

አማዞን በኮሮናቫይረስ ለተያዙ ሰራተኞቹ ያልተገደበ የህመም ፈቃድ ሰጠ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 3፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) አማዞን የኮረና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት  በቫይረሱ ለተያዙ ሰራተኞቹ ያልተገደበ የህመብ ፈቃድ  መውሰድ እንደሚችሉ አስታውቋል፡፡ ተቋሙ ፈቃድ የሚያገኙት ሰራተኞች የኮረና ቫይረስ ምርመራ አድርገው ውጤታቸው ፖዘቲቭ  መሆኑን የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ…

አልጄሪያ የመጀመሪያዋን በኮረና ቫይረስ ሞት አስመዘገበች

አዲስ አበባ፣መጋቢት3፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) አልጄሪያ ከኮረና ቫይረስ ጋር በተያያዘ በሀገሯ የመጀመሪያውን ሞት ማስመዝገቧን የሀገሪቱ የጤና ሚኒስትር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በቫይረሱ የአንድ ሰው ሞት ከመመዝገቡም በተጨማሪ አምስት አዳዲስ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን ገልጿል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ…

ኢንዶኔዥያዊው ወጣት ከዶሮ እግር ቆዳ ጫማ ሰርቷል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢንዶኔዥያ ባንዱክ ከተማ ነዋሪ የሆነው የ25 ዓመቱ ኑርማን ፋሪዬካ ከዶሮ እግር ላይ የሚያገኘውን ቆዳ ተጠቅሞ በሚሰራው ጫማ መነጋገሪያ ሆኗል። ወጣቱ አባቱ የዶሮ እግር ቆዳን አጠቃላይ ሁኔታ በመመርመር ጫማ መስራቱን እንዲሞክረው ምክረ ሃሳብ…

በኢራቅ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ ላይ በተፈጸመ ጥቃት የአሜሪካ እና እንግሊዝ ወታደሮች ተገደሉ 

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢራቅ በሚገኝ የብሪታንያ እና አሜሪካ ወታደራዊ ካምፕ ላይ በተፈጸመ የሮኬት ጥቃት ሁለት ወታደርና አንድ ተቋራጭ ተገደሉ። በጥቃቱ ለህልፈት የተዳረጉት አንድ የአሜሪካ ወታደርና ተቋራጭ እንዲሁም አንድ የእንግሊዝ ወታደር መሆናቸው ተገልጿል።…