Author
Meseret Demissu 3959 posts
ሎዛ በማልታ ሊግ ባደረገቻቸው 12 ጨዋታዎች 30 ጎሎች አስቆጥራለች #ፋና ስፖርት
https://www.youtube.com/watch?v=rjKk3R4nQHw
ለቀጣዩ ምርጫ የፌደራልና የክልል ፖሊስ ኮሚሽኖች ዝግጅት
https://www.youtube.com/watch?v=BOmRUgAIT48&t=31s
የፌደራል ጠ/ፍርድ ቤት ዝግጅት ለቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ
https://www.youtube.com/watch?v=GpUYXRE-TaM
በከተማዋ ከሁለት ሺህ በላይ ለሆኑ ወጣቶችና እናቶችን በከተማ ግብርና ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው
https://www.youtube.com/watch?v=OKdACr7cLLo&t=129s
በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ግልፅ መረጃ እንዲኖረው እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ግልፅ መረጃ እንዲኖረው ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ።
ለዚህም በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ምሁራን የተቀናጀ ተሳትፎ…
ለፌደራል መሬት ይዞታዎች ካርታ ማዘጋጀት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ጂኦስፓሻል ኢንፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እና የመሬት ልማት ባንክ ኮርፖሬሽን የፌደራል መሬት ይዞታዎችን ካርታ በጋራ ማዘጋጀት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ።
ስምምነቱን የኢትዮጵያ ጂኦስፓሻል ኢንፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር…
ከ2 ሺህ በላይ መውለጃቸው ለደረሱ እናቶች ማቆያ ማዕከል ተገነባ
አዲስ አበባ፣መጋቢት 2፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህብረተሰቡ የሚተዳደሩ ከ2 ሺህ በላይ መውለጃቸው ለደረሱ እናቶች ማቆያ ማዕከል መገንባቱን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ።
በሚኒስቴሩ የእናቶችና ህጻናት ጤና ዳይሬክቶሬት የእናቶች ጤና ባለሙያ አቶ ሸለመው ሚኔሳ፥ እናቶች በጤና ተቋም እንዳይወልዱ…
ታላቁ የህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የአንድነትና የሉዓላዊነት መለኪያ ነው – አስተያየት ሰጪዎች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የአንድነትና የሉዓላዊነት መለኪያ መሆኑን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ገለጹ።
ከዚህ ባለፈም ግድቡ የኢትዮጵያውያን የትስስርና ህብረት ማሳያ በመሆኑ ህዝቦች በሃብታቸው …
በአማራ ክልል ዘለቄታዊ እድገት ላይ ያተኮረ ጉባኤ በባህርዳር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ዘለቄታዊ እድገት ላይ ያተኮረ የምሁራን ጉባኤ በባህርዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
ጉባኤው “የጋራ ራዕይና ግብ ለአማራ ህዝብ ዘለቄታዊ አንድነትና ሁለንተናዊ ስኬት” በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ ያለው።
የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ…