Fana: At a Speed of Life!

በውሃና በለስላሳ ምርቶች ላይ የታዩ አላግባብ የዋጋ ጭማሪዎች ማስተካከያ እንዲደረግባቸው ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በውሃ እና በለስላሳ ምርቶች ላይ የታዩ አላግባብ የሆኑ የዋጋ ጭማሪዎች ማስተካከያ እንዲደረግባቸው ተጠየቀ፡፡ ተሻሽሎ የወጣው የኤክሳይስ ታክስ አዋጅ ከፀደቀ ወዲህ ለገበያ የሚቀርቡ የውሃ እና የስላሳ ምርቶች ላይ ያለአግባብ ጭማሪ መስተዋሉን…

ኤምባሲው የዜጎችን ደህንነት ለማስጠበቅ ከኬንያ ፖሊስ ጋር ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በኬንያ የሚኖሩ ዜጎችን ደህንነት ለማስጠበቅ ከኬንያ ብሄራዊ የፖሊስ አገልግሎት ጋር በትብብር ለመስራት መስማማቱን አስታወቀ። በናይሮቢ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምክትል የሚሲዮን መሪ አምባሳደር ሲራጅ ረሺድ ከኬንያ ብሄራዊ…

በካቡል በተፈጸመ ጥቃት 27 ሰዎች ተገደሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍጋኒስታን ዋና ከተማ ካቡል በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ የ27 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተነገረ፡፡ ጥቃቱ የተፈጸመው በ1995 በታሊባኖች የተገደለው የሀዝራ ጎሳ መሪ አብዱል አሊ ማዛሪ መታሰቢያ በዓል ላይ ነው ተብሏል፡፡ በዚህ ጥቃት ህይወታቸው…