Fana: At a Speed of Life!

አየር መንገዱ የዓለም አቀፍ አየር መንገድ የጭነት ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት የአመቱ ዓለም አቀፍ አየር መንገድ የጭነት ሽልማትን አሸነፈ። ዓለም አቀፍ ሽልማቱን ያሸነፈው በህንድ ሙምባይ በተካሄደ ስነ ስርዓት ነው ተብሏል። አየር መንገዱ የጭነት እና ሎጅስቲክስ…

ሩሲያ እና ቱርክ በኢድሊብ አዲስ የተኩስ አቁም ስምምነት ደረሱ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሩሲያና ቱርክ በሶሪያዋ ኢድሊብ የደረሱት የተኩስ አቁም ስምምነት ተግባራዊ መሆን ጀምሯል። ስምምነቱ ትናንት በሞስኮ በሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና በቱርኩ አቻቸው ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን መካከል የተደረሰ ነው። ስምምነቱ በቱርክ…

ቱርክ በድንበር አካባቢ  የሚገኙ ስደተኞች ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ  ልታግድ ነው

አዲስ አበባ፣የካቲት 26፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)ቱርክ  ከግሪክ ጋር በምትዋሰንባቸው   ድንበር አካባቢ የሚገኙ  ስደተኞች ወደ  ሀገሯ  እንዳይገቡ እየሰራች መሆኑን አስታውቃለች። ግሪክ ወደ አውሮፓ ሀገራት ለመግባት ተስፋ የሚያደርጉ በሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞችን   እንዳይገቡ እየሰራች ነው ተብሏል፡፡…

70 በመቶ የሚሆነውን የኢትዮጵያ ህዝብ በዲጅታል መጠቀም እንዲችል እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣የካቲት 26፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)70 በመቶ የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ እስከ ፈረንጆቹ 2025 የተለያዩ አገልግሎቶችን በጂጅታል መጠቀም እንዲችል እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ባለፉት 3 ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ኢንተርኔት ልማት ኮንፈረንስ ዛሬ…

የማኅበራዊ ትስስር ገጾች የኮሮና ቫይረስን ለመዋጋት ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር በአጋርነት  እየሰሩ ነው

አዲስ አበባ፣የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማኅበራዊ ትስስር ገጾች የኮሮና ቫይረስን በተመለከተ የሚሰራጩ ሃሰተኛ መረጃዎችን ለመከላከል ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር እየሰሩ ነው። እርምጃው ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ እየተበራከቱ የመጡ ሃሰተኛ መረጃዎችን ለመከላከል ያለመ ነው ተብሏል።…