Fana: At a Speed of Life!

የቀድሞው የተመድ ዋና ጸሐፊ በ100 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 5ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሀፊ የነበሩት ፔሩያዊው ጃቬር ፔሬዝ በ100 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ጃቬር ፔሬዝ ሊማ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩ ሲሆን፥ ከላቲን አሜሪካ ድርጅቱን በዋና ጸሀፊነት…

ትዊተር ከ24 ሰአት በኋላ የሚጠፋ የትዊት አይነት አስተዋወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትዊተር ከ24 ሰዓታት በኋላ የሚጠፋ አዲስ የትዊት አይነት በብራዚል ሙከራ በማድረግ አስተዋውቋል። አዲሱ የትዊት አይነት ተጠቃሚዎች በስናፕ ቻት እና ፌስ ቡክ ላይ ለ24 ሰአት ከሚያቆዩት የዕለት ውሎ (ስቶሪ) ምስል ወይም መልዕክት ጋር…