Fana: At a Speed of Life!

የ2ኛው ምዕራፍ የምግብ ዋስትና መርሃ ግብር በ72 ከተሞች ሊተገበር ነው

አዲስ አበባ፣የካቲት 25፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሁለተኛው ምዕራፍ የምግብ ዋስትና መርሃ ግብር በ72 ከተሞች የሚገኙ ከአንድ ሚሊየን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ ነው። በመጀመሪያው ምዕራፍ መርሃ ግብር 604 ሺህ ዜጎች ተጠቃሚ መሆናቸውን የፌደራል የከተሞች የሥራ ዕድል…

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎችን የደህንነት መጠበቂያ ቴክኖሎጂ ስራ ላይ አዋለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የሚያስችል ዲጂታል ቴክኖሎጂ ስራ ላይ ማዋሉን አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ለሚ ጉታ፥ ቴክኖሎጂው የተቋሙን ተማሪዎች ደህንነት ለመጠበቅና ሰላማዊ የመማር ማስተማር…

በአሜሪካ በተከሰተ ከባድ አውሎ ነፋስ የ25 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ ቴኔስ ግዛት ናሽቪሌ ከተማ በተከሰተ ከባድ አውሎ ነፋስ አደጋ 25 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰምቷል፡፡ ከዚህ ባለፈም አደጋው ከ150 በላይ በሚሆኑ ዜጎች ላይ ከባድ እና ቀላል ጉዳት ማድረሱን የአካባቢው ባለስልጣናት አስታውቀዋል።…