Fana: At a Speed of Life!

ብሄራዊ የውሃ ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ረቂቅ ሰነድ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሄራዊ የውሃ ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ረቂቅ ሰነድ ላይ ውይይት ተደረገ። የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከአጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር ያዘጋጀው መድረክ ላይ ባለድርሻ አካላት ተሳትፈውበታል። የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር…

እስራኤል በጋዛ እና ሶሪያ በሚንቀሳቀሰው የፍልስጤም ታጣቂ ቡድን ይዞታ ላይ ጥቃት ፈጸመች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እስራኤል በጋዛ ሰርጥ እና በሶሪያ በሚንቀሳቀሰው የፍልስጤም ታጣቂ ቡድን ላይ ጥቃት መፈጸሟን አስታወቀች። የሃገሪቱ ጦር በደቡባዊ ደማስቆ እና ጋዛ በመሸገውና ራሱን የፍልስጤም እስላማዊ ታጣቂ ብሎ በሚጠራው ቡድን ይዞታዎች ላይ የሚሳኤል ጥቃት…