Fana: At a Speed of Life!

የኮሮና ቫይረስ ከጣሊያን ወደ ሌሎች የአውሮፓ ሀገራት እየተስፋፋ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ከጣሊያን ወደ ሎሌች የአውሮፓ ሀገራት እየተስፋፋ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በአሁኑ ወቅት በርካታ የአውሮፓ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ በሀገራቸው መከሰቱን አስታውቀዋል፡፡ በዚህ መሰረት ቫይረሱ በኦስትሪያ፣ ክሮሺያ፣ ስዊዘርላንድ፣ ስፔን፣…

ጥቁር አንበሳ ዮርዳኖስ ሆስፒታል አካባቢ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ 7 ቤቶች ወደሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትናንት ምሽት ጥቁር አንበሳ ዮርዳኖስ ሆስፒታል አካባቢ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ 7 ቤቶች ሙሉ በሙሉ መውደማቸው ተገለጸ። ቃጠሎው ከምሽቱ 1 ሰዓት ከ30 አካባቢ የደረሰ ሲሆን፥ የአዲስ አበባ እሳትና ድንገተኛ አደጋ መከላከልና ዝግጁነት ኮሚሽን…

የዓለማችን ረጅሙ የዕድሜ ባለጸጋ በ112 ዓመታቸው ዓረፉ

አዲስ አበባ፣የካቲት 17፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጃፓናዊው የ112 ዓመቱ የአለማችን ትልቁ የእድሜ ባለጸጋ  ቻትሱ ዋታቤ ማረፋቸው ተሰምቷል፡፡ የዓለማችን የረጅም ዕድሜ ባለቤት የሆኑት አዛውንት በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት  መለየታቸውን በጃፓን የኒጂጋታ ግዛት አስተዳደር አስታውቋል…

የወራቤ ሆስፒታል የጥናት እና ምርምር ማዕከል እንዲሆን እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣የካቲት 17፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ  ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጥናት እና ምርምር ማእከል እንዲሆን እየተሰራ  መሆኑ ተገለጸ፡፡ የሆስፒታሉ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጀማል ሽፋ ÷ በሆስፒታሉ የልብ፣የካንሰር እና የኩላሊት ህክምናዎችን ለመጀመር እንቅስቃሴ እየተደረገ …

አውስትራሊያዊቷ ከ46 ዓመታት በኋላ የጠፋባትን ቀለበት አገኘች

አዲስ አበባ፣የካቲት 17፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አውስትራላዊቷ ሴት በወጣትነት ዘመኗ የጣለችውን ቀለበት ከ46 ዓመታት በኋላ ማግኘቷ  ግርምትን  ፈጥሯል፡፡ ከ46 ዓመታት በፊት ከእጮኛዋ የተሰጣት ይህ ቀለበት በብረታ ብረት ፈለጊ ባለሞያ ነው የተገኘው ተብሏል፡፡ ግሌንዳ ኦብሪየን የተባለችው…

ስለአዲሱ  የኤክሳይዝ ታክስ ለህብረተሰቡ በቂ ግንዛቤ ይሰጣል ተባለ  

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲሱ ኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ዙሪያ ለከህብረተሰቡ በቂ ግንዛቤ እንደሚሰጥ የገቢዎች ሚኒስቴር  አስታወቀ፡፡ አዲሱ የኤክሳይዝ ታክስ ምክንያት በማድረግ አንዳንድ አካላት አላስፈላጊ ዋጋ ለመጨመር ሲንቀሳቀሱ ይታያል ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው÷…

ጎግል አዲስ የህዋዌ ምርት ተጠቃሚዎች መተግበሪያዎቼን እንዳይጠቀሙ ሲል አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፣የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጎግል ኩባንያ በቅርብ ጊዜያት ወደ ገበያ የቀረቡ የሁዋዌ ስልኮች መተግበሪያዎቼን እንዳይጠቀሙ ሲል አስጠነቀቀ። ጎግል ተጠቃሚዎች  አዲሶቹ ህዋዌ ስልኮች ላይ ተጽኖ የሚፈጥር  የጎግል መተግበሪያዎችን ደህንነቱ ካልተረጋገጠ ምንጭ ከመጫን እንዲቆጠቡ…