Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያን ሰላምና አንድነት መጠበቅ የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት ነው-የሃይማኖት አባቶች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያን ሰላምና አንድነት መጠበቅ የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት መሆኑን የሃይማኖት አባቶች ገለፁ። በኢትዮጵያ በኃይማኖት ተቋማት መካከል ያለው መቀራረብ ለብሔራዊ መግባባት ፋይዳው የጎላ መሆኑንም አንስተዋል። ኢዜአ…

23ኛው የጤናው ዘርፍ አመታዊ ጉባኤ በጅግጅጋ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)23ኛው የጤናው ዘርፍ አመታዊ ጉባኤ "ምላሽ ሰጭ የጤናው ስርዓት በአዲስ ምዕራፍ" በሚል መሪ ቃል በጅግጅጋ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በክልሉ ቤተ መንግሥት አዳራሽ እየተካሄደ በሚገኘው በዚህ ጉባኤው ላይ ፥የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር…

መላው ኢትዮጵያዊያን በአጠረ ጊዜ የአሸባሪዉን ቡድን ግብአተ መሬት ማጠናቀቅ አለብን-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ መላው ኢትዮጵያዊያን በአንድነት የአሸባሪዉን ቡድን ግብአተ መሬት በአጭር ጊዜ ማጠናቀቅ አለብን ሲሉ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ፥ ዛሬ በወራሪው ቡድን ለተፈናቀሉ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ለተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ተፈናቅለው በባህርዳር ከተማ ዘንዘልማ ቀበሌ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል። ከ20 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመተውን የምግብና…

የአዲስ አበባ ህብረት ስራ ማህበራት ለተፈናቀይ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህብረት ስራ ማህበራት በአማራ ክልል ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ 1 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አደረጉ። ድጋፉ ፓሰታ ፣ መኮሮኒ ፣ብርድልብስ ፣አንሶላ ፣ፍራሽ ፣ የንጽህና…

የስኳር ኮርፖሬሽን ሰራተኞች ከ42 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስኳር ኮርፖሬሽን ሰራተኞች ለአገር መከላከያ ሰራዊት የአንድ ወር ደመወዛቸውን 42 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ። ድጋፉን የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ወዩ ሮባ ፥ለአገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አሰባሳቢ…

ምዕራባውያን ለህወሓት የሚያደርጉት ድጋፍ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚጋፋ ነው – ዶክተር አልማው ክፍሌ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያን ለአሸባሪው ሕወሓት በሳተላይት እያደረጉት ያለው ድጋፍ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚጋፋ ነው ሲሉ በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የሕግና የታሪክ መምህር የሆኑት ዶክተር አልማው ክፍሌ ገለፁ። ዶክተር አልማው…

በአሸባሪው ህወሓት የተፈናቀሉ ወገኖችን ሁሉም እንዲደግፍ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው የተፈናቀሉ ወገኖችን ሁሉም እንዲደግፍ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ጌታቸው ጀንበር ጥሪ አቀረቡ፡፡ ትህነግ በአማራ ሕዝብ ላይ በፈጸመው ወረራ ከፍተኛ ግፍ መድረሱን ጠቅሰው፥ ይህንን ወራሪ ሕዝቡ ሆ ብሎ…

የሽብር ቡድኑ እያደረሰ ያለውን ጥፋት በጋራ መመከት ይገባል -የኦሮሚያ ክልል መጅሊስ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት ወራሪ ኃይል ኢትዮጵያን ለማፍረስ በአማራና በአፋር ክልሎች እያደረሰ ያለውን ጥፋት ተጋግዞ በጋራ መመከት እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል መጅሊስ አስታወቀ። መጅሊሱ በኮምቦልቻ ከተማ ለተጠለሉ ተፈናቃዮች 10 ሚሊየን ብር ግምት ያለው…

ህወሓት በአፋር በንፁሃን ላይ የከባድ መሳሪያ ጥቃትና ግድያ ፈጽሟል – የዓይን እማኞች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝብን በጠላትነት የፈረጀው አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል ጭፍራ ንፁሃን ላይ የከባድ መሳሪያ ጥቃት መክፈቱን ከከተማዋ በስጋት የሸሹ ነዋሪዎች ተናግረዋል። ቡድኑ ወደ ከተማዋ ሰርጎ ለመግባት መድፍና ሌሎች ከባድ…