Fana: At a Speed of Life!

አሸባሪው ህወሓት በኮምቦልቻ ከ100 በላይ ወጣቶች ጨፍጭፏል -የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሀት በኮምቦልቻ ከ100 በላይ የከተማዋን ወጣቶች መጨፍጨፉን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አሸባሪው ህወሀት በኮምቦልቻ ከተማ ሰርጎ በመግባት ዛሬ ሌሊቱን ከ100 በላይ የከተማዋን  ወጣቶችን አሰልፎ መጨፍጨፉን…

ከ52 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመትየኮንትሮባንድ ዕቃ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ግምታዊ ዋጋዉ 52 ሚሊየን 607 ሺህ 221 ብር የሚሆን የኮንትሮባንድ ዕቃ መያዙን የኢትዮጵያ ጉሙሩክ ኮሚሽን አስታወቀ። ባሳለፍነው ሳምንት የተያዙት የኮንትሮባንድ ዕቃዎችበጉምሩክ ኮሚሽን በ13 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶችና የፍተሻ ኬላዎች ላይ…

አሸባሪው ቡድን ለሁለት አመት የሚሆን ቀለብ ከአማራ ክልል እንሰበስባለን ብሎ አቅዶ እየተንቀሳቀሰ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት አመት የሚሆን ቀለብ ከአማራ ክልል እንሰበስባለን ብሎ አሸባሪው ቡድን አቅዶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ ዛሬ ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጠው አገልግሎቱ አሸባሪው ቡድን ላለፉት ተከታታይ ቀናት ከፍተኛ መንጋ…

የሐረማያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በ66ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ከአራት ሺህ በላይ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው። ዩኒቨርስቲው በ 2013 ከተለያዩ የትምህርት ክፍሎችና ፕሮግራሞች በመጀመሪያ ዲግሪ፣ በድህረ ምረቃ፣ በዶክትሬት ዲግሪ እና…

የቆጋ መስኖ ልማት ፕሮጀክት ተስፋ ሰጭ ነው-ዶ/ር እዮብ ተካልኝ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የቆጋ መስኖ ልማት ፕሮጀክት ተስፋ ሰጭ ነው ሲሉ የገንዘብ ሚኒስቴር ዴኤታው ዶክተር እዮብ ተካልኝ ገልጹ። ዶክተር እዮብ ተካልኝ ይህንን የተናገሩት የፌደራልና የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰሜን ሜጫ ወረዳ በቆጋ…

የጤና ስርዓቱ ለማህበረሰቡ ምላሽ ሰጪ እንዲሆን ይሰራል- ዶክተር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የጤና ስርዓቱ ለማህበረሰቡ ምላሽ ሰጪ እንዲሆን ይሰራል ሲሉ የጤና ሚኒስቴር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። ሚኒስትሯ ይህን የገለጹት በጅጅጋ እየተካሄደ ባለው 23ኛው የጤና ዘርፍ አመታዊ ጉባኤ ላይ ነው። ኮቪድን…

ለሀገር ህልውና መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን – የማዕከላዊ ጎንደር የመንግስት ሰራተኞች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር የማዳን ጊዜው አሁን በመሆኑ ከመከላከያ ሰራዊት ጎን ተሰልፈው የህልውና ዘመቻውን በመቀላቀል መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ መሆናቸውን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የመንግስት ሰራተኞች አስታወቁ፡፡ የዞኑ የመንግስት…

ዋናው የእድገት መንገድ እያንዳንዱን እድልና አቅም በአግባቡ መጠቀም መቻል ነው- ኢ/ር ታከለ ኡማ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የለውጥ ጉዞ ዋናው የእድገት መንገዳችን እያንዳንዱን እድልና አቅም በተገቢው መንገድ መጠቀም መቻል ነው ሲሉ የማእድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለጹ። ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጣቸው ላይ፥ ችላ…

የፀጥታ ሀይሉ በሚፈጽመው የተቀናጀ ማጥቃት አሸባሪው ቡድን ላይ ድል እየተቀዳጀ ነው -የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የጸጥታ ሀይሉ በሚፈጸመው የተቀናጀ ማጥቃት የአሸባሪውን ህወሃት ቡድን እየደመሰሰና ድል እየተቀዳጀ መሆኑን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ተሰጥቷል።…

በምዕራብ ጎጃም ዞን በመስኖ የለማ የአቮካዶ ልማት ፕሮጀክት እየተጎበኘ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰሜን ሜጫ ወረዳ በቆጋ መስኖ ፕሮጀክት የለማ የአቮካዶ እና የተለያዩ ሰብሎች ጉብኝት እየተካሄደ ነው። የፕሮጀክቱ ስራ አስኪያጅአቶ አቢዮት ብሩ ፥ በፕሮጀክቱ አጠቃላይ 6 ሺህ 512 ሄክታር…