Fana: At a Speed of Life!

ሕወሓት በፈፀመው ግፍ ማኅበራዊ ፣ ስነ-ልቦናዊና ሰብዓዊ ጉዳት ደርሷል – ዶክተር እንዳለ ኃይሌ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሕወሓት በሰሜን ወሎና ሌሎችም አካባቢዎች በፈፀመው ግፍ በነዋሪዎች ላይ ከፍ ያለ ማኅበራዊ፣ ስነ-ልቦናዊና ሰብዓዊ ጫና እና ጉዳት መድረሱን የህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዕንባ ጠባቂ ዶክተር እንዳለ ኃይሌ ተናገሩ።…

በምስራቅ ጉጂ ዞን ስምንት የሸኔ ታጣቂዎች በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ጉጂ ዞን ስምንት የሸኔ ታጣቂዎች በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን ሰጡ። በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን ለመንግስት የጸጥታ ሃይሎች ከሰጡ የሸኔ አባላት መካከል አራቱ ከነትጥቃቸው እንደሆነ ኢዜአ ከስፍራው አረጋግጧል።…

ለመስኖ ልማት ስራዎች ውጤታማነት ትኩረት ሊሰጥ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በርካታ ቢሊየን ብር እያወጣች የምትገነባቸው የመስኖ ልማት ስራዎች የተሻለ ውጤታማ እንዲሆኑ መንግስት ተገቢውን ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ የግብርና ምሁራን ገለጹ። በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የግብርና ተመራማሪ ዶክተር…

ሸኔ እና ሕወሓትን በፋይናንስ፣ በቁሳቁስና መረጃ ሲደግፉ የነበሩ 88 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዳማ ከተማና አካባቢዋ ለአሸባሪዎቹ ሸኔ እና ሕወሓት የተለያዩ ድጋፎችን ሲያደርጉ የነበሩ 88 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። የአዳማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የአካባቢ ሰላምና ፀጥታ ማስከበር ምክትል ዳይሬክተር…

ለሰላም ማስከበር ተልዕኮ ለሚያሰማሩ ሀገራት በተዘጋጀ ጥናት ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በተባበሩት መንግስታት ለሰላም ማስከበር ተልዕኮ በየአራት አመቱ ለሚያሰማሩ ሀገሮች በተዘጋጀ የዳሰሳ ጥናት ላይ ውይይት ተካሄደ። የሰላም ማስከበር ማዕከል ለ2 ቀናት ባዘጋጀው መርሃ ግብር የመከላከያ ሰላም ማስከበር…

የሱዳን አለመረጋጋት ከኢትዮጵያ ባለፈ ለቀጠናው አይበጅም – የፖለቲካ ተንታኞች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን አለመረጋጋት ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ላይ ተፅዕኖ እንደሚያሳድር የፖለቲካ ተንታኞች ገለጹ። የኢትዮጵያ የሠላምና ልማት ማዕከል ምክትል ሊቀ-መንበር ኡስታዝ ጀማል በሽር እና በኢትዮጵያ እና…

ለሀገር መከላከያ ሰራዊት በዳንጉር ወረዳ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊታችንን የግዳጅ አፈፃፀም የሚያከብር የድጋፍ ሰልፍ በመተከል ዞን በዳጉር ወረዳ በማንቡክ ከተማ ተካሄዷል። የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ብርሃኑ ክንፉ፥ ኢትዮጵያን ለባዳ አሳልፎ ላለመስጠት የምታከናውኑት ተጋድሎ…

በአማራ ክልል 131 ሺህ 67 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለፈተና ይቀመጣሉ -የክልሉ ትምህርት ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ትምህርት ቢሮ የ2013 የ12ኛ ክፍል ፈተና በተሳካ ሁኔታ መካሄድ በሚችልበት ሁኔታ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው። የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ማተብ ታፈረ ፥ውይይቱ ባለድርሻ አካላት…

የሰው ልጆች እና የአየር ንብረት ለውጥ ለካርበን ልቀት መጨመር ምክንያት ሆነዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለማችን የሚገኙ 10 ጥብቅ ደኖች በሰው ልጆች ድርጊት እና በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ላለፉት 20 ዓመታት በደረሰባቸው ተጽዕኖ ወደ ካርበን አመንጪነት መቀየራቸውን ሪፖርት አመላከተ። የተባበሩት መንግስታት…

የሱዳን ችግር አፍሪካዊ እልባት እንዲያገኝ ኢትዮጵያ ግፊት ማድረግ ይኖርባታል – ዶ/ር ሙከረም ሚፍታህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን አሁናዊ ችግር አፍሪካዊ በሆኑ ተቋማት መፍትሄ እንዲያገኝ ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ግፊት ማድረግ እንዳለባት በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የፖሊሲ ትምህርት ክፍል መምህርና ተመራማሪ ዶክተር ሙከረም ሚፍታህ ገለጹ። ተመራማሪው ሚፍታህ…