የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት የጤፍና የስንዴ ሰብል ማሳን ጎበኙ Meseret Demissu Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 22፣2014(ኤፍ ቢሲ)የክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በኩታገጠም የለማ የጤፍ እና የስንዴ ሰብል ማሳን ጎበኙ፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል እና የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ሃላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በባሕር ዳር ዘንዘልማ ቀበሌ የመጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮችን ጎበኙ Meseret Demissu Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በአሸባሪው ትህነግ ወረራ ምክንያት ከዋግኸምራ ተፈናቅለው በባሕር ዳር ዘንዘልማ ቀበሌ የመጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮችን ጎበኙ፡፡ ርእሰ መስተዳድሩ ከተፈናቃዮች ጋርም ተወያይተዋል፡፡…
ትንታኔና አስተያየት ኢሬቻ፡- ከኦሮሞ ባህላዊ እሴት አንጻር Meseret Demissu Oct 2, 2021 0 የአንድን ማኅበረሰብ ማንነት ከሚገልጹ እሴቶች መካከል ባህል ትልቅ ሚና አለው፡፡ ባህል አጠቃላይ የማኅበረሰቡን እንቅስቃሴ ይገልጻል፡፡ ማኅበረሰቡ ከሚጠቀምባቸው ቁሳቁሶች አንስቶ አመራረቱን߹ አበሳሰሉን߹ አበላሉን߹ አለባበሱን߹ ደስታውን߹ አስተዳደሩን߹ አምልኮቱን ወዘተ. በሙሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻ ክረምትን በበጋ መተካት ብቻ ሳይሆን ፈተናን በአስደናቂ ድል መሻገር ነው-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Meseret Demissu Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በአልን አስመልክቶ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ወይዘሮ አዳነች በማህበራዊ የትስስር ገፃቸዉ ላይ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ-የሩሲያ ኤምባሲ Meseret Demissu Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኘው የሩሲያ ኤምባሲ እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ ሲል የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፏል። የሩሲያ ኤምባሲ ለኦሮሞ ህዝብ እና ለመላው ኢትዮጵያውያን ለአምላክ ለሚቀርበው የምስጋና በዓል( ኢሬቻ ) እንኳን አደረሳችሁ …
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ የክልሉ መንግሥት የአማራን ሕዝብ ወሳኝ ጥያቄ ለመመለስ ይሠራል- አቶ ግዛቸው ሙሉነህ Meseret Demissu Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት የተመሰረተው አዲሱ የክልሉ መንግሥት መዋቅር የአማራን ሕዝብ ወሳኝ ጥያቄ ለመመለስ እንዲሰራ ያስችለዋል ሲሉ የክልሉ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ አስታወቁ። አዲስ የተመሠረተውን የክልሉን መንግሥት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከቄያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች 650 ሺህ ብር የሚገመት የአይነት ድጋፍ አደረጉ Meseret Demissu Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በፅህፈት ቤታቸው አማካኝነት አሸባሪው የህወሓት ቡድን በፈጸመው ወረራ ምክንያት ከቄያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች 650ሺ ብር የሚገመት የአይነት ድጋፍ አደረጉ። መንግስት ከሚያደርገው ዘርፈ ብዙ ድጋፍ በተጨማሪም በግላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአዲሱ መንግስት ለህዝቡ መሰረታዊ ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ አመራር እንጠብቃለን አሉ ነዋሪዎች Meseret Demissu Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፋ ቢ ሲ) የፊታችን መስከረም 24 ከሚመሰረተው አዲስ መንግስት ለህዝቡ መሰረታዊ ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ አመራር እንጠብቃለን ሲሉ በሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ነዋሪዎች ገለጹ። በአረርቲ ከተማ ካነጋገርናቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዋሽ ቢሾላ ማሰልጠኛ ማእከል ለ2ኛ ዙር ምልምል ሰልጣኞች የስልጠና ማስጀመሪያ ተከናወነ Meseret Demissu Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዋሽ ቢሾላ ማሰልጠኛ ማእከል በሁለተኛ ዙር ለከተቱት ምልምል ሰልጣኞች የስልጠና ማስጀመሪያ መረሐ ግብር ተከናወነ። በመርሀ ግብሩ ላይ በክብር እንግድነት በመገኘት የስራ መመሪያ የሰጡት፥ የዋሽ ቢሾላ እና የቡልቡላ ወታደራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የሚገኙ የሙስሊሙ ማሕበረሰብ አባላት ለተፈናቃዮች ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረጉ Meseret Demissu Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኙ የሙስሊሙ ማሕበረሰብ አባላት በደሴ ለሚገኙ ተፈናቃይ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የምግብ እና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ። መሕበረሰቡን በማስተባበር ድጋፍንደሴ ከተማ ይዘው የተገኙት…