Fana: At a Speed of Life!

የአፋር አርብቶ አደሮችን ሕይወት በተጨባጭ ለሚለውጡ ተግባራት ትኩረት እንሰጣለን-የአፋር ክልል ምክር ቤት አባላት

አዲስ አበባ፣መስከረም21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)) የአርብቶ አደሩን ማህበረሰብ ሕይወት በተጨባጭ ለመለወጥ እንደሚሰሩ አዳዲሶቹ የአፋር ክልል ምክር ቤት አባላት ገለጹ። የክልሉን እምቅ የተፈጥሮ ሃብት በመጠቀም ለውጥ ለማምጣት ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰሩ የምክር በቱ አባል…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ ጋር  የ9 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፋ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ለድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ሬድዮ ግንባታ ለመገንባት የሚያስችለው የ9 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ውል ተፈራረመ። ስምምነቱን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠውና የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ…

በሀረሪ ክልል በየምርጫ ጣቢያ ውጤት እየተለጠፈ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀረሪ ክልል በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤቶች እየተለጠፈ ነው። ህዝቡም ውጤቱን እየተመለከተ እንደሚገኝ ከክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…

በጋሞ ዞን ብርብር ምርጫ ክልል የተካሄደው ምርጫ በሰላም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በጋሞ ዞን ብርብር ምርጫ ክልል በህትመት ስህተት ምክንያት ሳይካሄድ የቆየው የክልል ምክር ቤት ምርጫ በሰላም ተጠናቀቀ። የብርብር ምርጫ ክልል አስተባባሪ ወይዘሮ አዲስዓለም ጥላሁን ፥ በሁሉም ምርጫ ጣቢያዎች…

አገር ለቀው እንዲወጡ በታዘዙ የውጭ ዜጎች ላይ የተወሰደው እርምጃ ሕጋዊነትን ለማስፈን የተወሰነ፤ ለሌሎችም ትምህርት የሚሰጥ ነው -አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ተቋማት ውስጥ የሚሰሩና ከተሰማሩበት ዓላማ ውጪ የኢትዮጵያን ጥቅም በሚጎዳ ተግባር ላይ ተሰማርተው የተገኙ ሰባት የውጭ ዜጋ ሠራተኞች ላይ የተወሰደው እርምጃ ሕጋዊነትን ለማስፈን የተወሰነ፤ ለሌሎችም ትምህርት የሚሰጥ ነው ሲሉ የውጭ…

ብሄራዊ የስጋት ተጋላጭነት ጥናት ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የስጋት ተጋላጭነት የጥናት ሪፖርት ሕገወጥ ገንዘብን ህጋዊ አድርጎ የመጠቀም ወንጀልን የመከላከልና መቆጣጠር ብሄራዊ ምክር ቤት ቀርቧል። ሕገወጥ ገንዘብን ህጋዊ አድርጎ የመጠቀም ወንጀል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መደገፍ…

ሄራን ገርባ የዓለም ዓቀፍ ትንባሆ ቁጥጥር የላቀ ውጤት ሽልማት አሸናፊ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ወ/ሪት ሄራን ገርባ የዓለም ዓቀፍ ትንባሆ ቁጥጥር የላቀ ውጤት የ2014 ዓ.ም. ጁዲ ዌልከንፊልድ አሸናፊ በመሆን ተሸልመዋል። በበይነ መረብ በተካሄደው የሽልማት…

በቦንጋ ከተማ ሲካሄድ የዋለው  የህዝበ ውሳኔ ድምጽ አሰጣጥ ሂደት በሰላም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝበ-ውሳኔ በአምስት ዞኖችና በአንድ ልዩ ዞን ያሉ ህዝቦች ዛሬ ከማለዳው 12 ሰአት ጀምሮ ድምጻቸውን ሲሰጡ ውለዋል። በሕዝበ-ውሳኔው  የኮንታ ልዩ ወረዳ፣ የምእራብ ኦሞ ዞን፣ የቤንች ሸኮ ዞን፣ የካፋ ዞን፣ የዳውሮ…

የአፋር ክልል ምክር ቤት የስራ አስፈፃሚ አባላትን ሹመት አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ኡንዴ ያቀረቧቸውን የክልሉ አስፈፃሚ አካላት ምክር ቤቱ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል። እንደሚከተለው ቀርቧል፦ 1- ም/ርዕሠ መስተዳድር፦ ኤላማ አቡበከር 2- በም/ርዕሠ…

መስከረም 21 ለተወሰነ ሰዓት ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መስከረም 21 ቀን 2014 ዓ.ም ከፀጥታ ስራ ጋር በተያያዘ በመስቀል አደባባይ እና ዙሪያው በሚገኙ መንገዶች ለተወሰነ ሰዓት ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ህብረተሰቡ ይህንን ተገንዝቦ የተለመደ ትብብሩን…