Fana: At a Speed of Life!

በህልውና ዘመቻው ለተሳተፉ በጎ ፈቃደኞች የምስጋና መረሃ ግብር ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህልውና ዘመቻውን ጥሪ ተቀብለው በጋይንት እና ጋሸና ግንባር ለሰራዊቱ የተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎችን ሲሰሩ ለቆዩ በጎፈቃደኛ ወጣቶች የደቡብ ጎንደር ዞን በደብረታቦር ከተማ የምስጋና እና የማበረታቻ መረሃ ግብር ተካሄደ፡፡ በጎ…

የኪነ-ጥበብና የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች የግድቡን ኃይል የማመንጨት ጅማሮ ዘካሪ ስራዎች እንዲሰሩ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ሃይል ማመንጨት አስመልክቶ የኪነ-ጥበብና የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች አይረሴ ስራዎችእንዲሰሩ የግድቡ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ጥሪ አቀረበ። ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ…

በአፋር ክልል እና አማራ ክልል አጎራባች ወረዳ የአንበጣ መንጋ ተቀሰቀሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል 12 ወረዳዎች ላይ የተከሰተው የአንበጣ መንጋ በእንስሳት መኖ ላይ ጉዳት እያደረሰ መሆኑ ተገለጸ። የአፋር ክልል አንበጣ መከላከል ግብረ ኃይል አስተባባሪ የሆኑት አቶ መሀመድ ሠኢድ ፥ ከሀምሌ ወር ጀምሮ…

ኢትዮጵያንና የመረጠንን ሕዝብ በታማኝነት ለማገልገል ዝግጁ ነን-አዲስ የተመረጡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያንና የመረጣቸውን ሕዝብ በታማኝነት ለማገልገል ዝግጁ መሆናቸውን 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ገለጹ። ምክር ቤቱ ከዚህ ቀደም ከነበረው በተሻለ መልኩ የተለያዩ ድምጾች የሚሰሙበት እንደሚሆንም ነው…

ሀገር በጽናት እና በአንድነት በመጠበቅ ለቀጣዩ ትውልድ ማሻገር ወቅቱ የሚጠይቀው ሃላፊነት ነው -ብ/ጄ ካሳየ ጨመዳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አባቶቻችን ከሀገር ውስጥ ባንዳና ከውጭ ጠላት ጠብቀው ያቆያት ሀገር በጽናት እና በአንድነት በመጠበቅ ለቀጣዩ ትውልድ ማሻገር ወቅቱ የሚጠይቀው ኀላፊነት ነው ሲሉ የቀድሞው ጦር ሠራዊት አባል ብርጋዴር ጄነራል ካሳዬ ጨመዳ ገለጹ።…

አሸባሪው ቡድን  በራያ ቆቦ  አስከፊ ጭፍጨፋ  መፈጸሙን  የዓይን እማኞች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን  ጳጉሜን 4  ቀን 2013 በራያ  ቆቦ በፈጸመው የጅምላ ጭፍጨፋ አርሶ አደሮችን፤  ህፃናትንና እናቶችን  ጭምር ከቤት እያወጣ መረሸኑን ከጭፍጨፍው አምልጠው የወጡ የዓይን እማኞች ተናገሩ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ኮሚሽነር ፍጹም አሰፋ ከመንግስታቱ ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን በተካሄደ መድረክ ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 76ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የፕላን እና ልማት ኮሚሽነር ዶክተር ፍጹም አሰፋ በጎንዮሽ በተካሄደ መድረክ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ ኮሚሽነር ዶክተር ፍጹም አሰፋ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ የልማት ፕሮግራም ዋና ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኒውዮርክ የስራ ቆይታቸው ከተባበሩት መንግስታት የልማትፕሮግራም ዋና ሃላፊ አሺም ስታይነር ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ደመቀ ከዋና ሃላፊው ጋር…

በአሸባሪው ህወሓት አመራሮች መካከል በተፈጠረው አለመግባባት ጎራ ለይተው የተሰለፉ ታጣቂዎች እርስ በእርስ ተገዳደሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት አመራሮች መካከል በተፈጠረው አለመግባባት ጎራ ለይተው የተሰለፉ ታጣቂዎች እርስ በእርስ መገዳደላቸው የመረጃ ምንጮች አረጋገጡ። ሰርጎ በገባባቸው የተለያዩ የአፋርና የአማራ ክልል አካባቢዎች ከፍተኛ ሽንፈት አጋጥሞት…

የክልሉን ሰላምና ፀጥታ ለማስከበር ያልተቋረጠ ኦፕሬሽን እየተደረገ ነው – የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገሪቷን ለማዳን እየተካሄደ ያለውን የህልውና ዘመቻ ከማገዙ በተጓዳኝ የክልሉን ሰላምና ፀጥታ ለማስከበር ያልተቋረጠ ኦፕሬሽን በመድረግ ላይ መሆኑን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ከሰሞኑ ሰላማዊ ትግሉን ለመቀላቀል ወደ ሀገር ቤት…