Fana: At a Speed of Life!

አዲስ የሚመሰረተው መንግስት የህዝብን ፍላጎት ለማሟላት ቅድሚያ ሰጥቶ ይሰራል የሚል እምነት አለኝ-ዶ/ር አረጋዊ በርሄ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የሚመሰረተው መንግስት ካለፈው በመማር የህዝብን ፍላጎት ለማሟላት ቅድሚያ ሰጥቶ ይሰራል የሚል እምነት አለኝ ሲሉ የትግራይ  ዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበር ዶክተር አረጋዊ በርሄ ተናገሩ። ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ነጻና ፍትሃዊ እንዲሁም…

የብሔራዊ መታወቂያ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው ሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የብሔራዊ መታወቂያ ለሰላም፣ ለኢኮኖሚ ዕድገትና ልማት፣ ለሀገር ደህንነት መልከ ብዙና ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያለው መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ። የብሄራዊ መታወቂያ ትግበራ ዝግጅት የደረሰበት ደረጃ ከባለድርሻ አካላት ጋር…

አምባሳደር ተፈሪ መለስ ከእንግሊዝ ፓርላማ የኢትዮጵያ ጉዳይ ቡድን ሊ/መንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈሪ መለስ የእንግሊዝ ፓርላማ አባልና በፓርላማው የኢትዮጵያ ጉዳይ ሊቀመንበር ከሆኑት ላውረንስ ሮበርትሰን ጋር የጋራ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ። በውይይታቸውም አምባሳደር ተፈሪ የትግራይ…

በ’ነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት’ ንቅናቄ የተዘጋጁ የፖስታ መልዕክቶች የመጀመሪያው ዙር ተላከ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ’ነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት’ ንቅናቄ የተዘጋጁ የፖስታ መልዕክቶች የመጀመሪያው ዙር ተላከ። ፖስታው  በዲኤችኤል በኩል  መላኩን ኢዜአ ዘግቧል። የንቅናቄው የአዲስ አበባ ከተማ አስተባባሪ አቶ አዕምሮ አዱኛ እንደገለጹት፥…

አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ለደቡብ ሱዳን አቻቸው የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ አዲስ ለተመረጡት የደቡብ ሱዳን አቻቸው የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል። ምንጭ፡- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…

የአለም የቱሪዝም ቀን ሀዋሳ ከተማ በመከበር ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 34ተኛው የአለም የቱሪዝም ቀን በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ በመከበር ላይ ይገኛል። ዝግጅቱ ለሁለት ቀናቶች የሚቆይ ሲሆን፥ ከኤግዚቢሽን ዝግጅት በተጨማሪ በክልሉ የሚገኙ የቱሪስት…

በህክምና እጥረት ህይወቱን የሚያጣ ተዋጊ ቁስለኛ እንዳይኖር እየሰራን ነው-ኮ/ል ኤፍሬም አመንቴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወሎ ግንባር ወታደራዊ የህክምና ቡድን በህልውና ዘመቻው ላይ ተሰልፎ ለሰራዊቱ ውጤታማ አገልግሎት በመሰጠት ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ። በህክምና እጥረት ህይወቱን የሚያጣ ተዋጊ ቁስለኛ እንዳይኖር ሙሉ አቅማችንን ተጠቅመን እየሰራን…

ከአሶሳ ዞን ማኦና ኮሞልዩ ወረዳ ለ2ኛ ዙር የመከላከያ ሠራዊትን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከአሶሳ ዞን ማኦና ኮሞ ልዩ ወረዳ ተውጣጥተው ለ2ኛ ዙር የመከላከያ ሠራዊትን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው፡፡ ሃገር የማዳን ዘመቻዉን በመቀላቀል ከጀግናው መከላከያ ሰራዊት…

የወሎ ዩኒቨርሲቲ የሰብልና የእንስሳት መኖ የማስፋፋት ሥራ በአፋር ክልል እየሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወሎ ዩኒቨርሲቲ የሰብልና የእንስሳት መኖ የማስፋፋት ሥራ በአፋር ክልል ጭፍራ ወረዳ ላይ እየሰራ ነው። በዚህም የጐርፍ ውሃን በማቀብ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ለአካባቢው አዲስ የሆነውን እንቁ ዳጉሳን ጨምሮ በማሽላ፣ ጤፍ፣…

የሚሊሻው ተሳትፎ የላቀ ቦታ የሚሰጠው ነው- ሌተናል ኮለኔል ለቺሳ መገርሣ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ አገር ጠላቶቻችን ጋር በመሆን ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚውተረተረውን አሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ በሚደረገው ትግል የሚሊሻው ተሳትፎ የላቀ ቦታ የሚሰጠው መሆኑን የወሎ ግንባር ኢንዶክተሬሽን ዳይሬክተር ተወካይ ሌተናል ኮለኔል…