Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ ከ453 ሺህ በላይ የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባቶችን ለኢትዮጵያ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ጆንሰን ኤንድ ጆንሰን የተሰኘውን 453ሺህ 600 የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት ለኢትዮጵያ ድጋፍ ማድረጓ ተገለጸ። በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ ለጤና ሚኒስትር ዴኤታ ሳህረላ አብዱላሂ የኮቪድ-19…

ኢትዮ ቴሌኮም የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ ፈጣን አገልግሎት በደብረብርሃን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ከፍተኛ ፍጥነት ያለው የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ ፈጣን አገልግሎት በዛሬው እለት በደብረብርሃን ከተማ አስጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሃግብሩ ላይ የተገኙት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወይዘሪት ፍሬሂወት ታምሩ፥…

በውጭ የሚኖሩ የዳባት ተወላጆች ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ሀገር የሚኖሩ የዳባት ተወላጆች በህልውና ዘመቻው ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች በወረዳው ህጻናት እና አረጋውያን መርጃ ማህበር አስተባባሪነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ተወላጆቹ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ከ1 ሚሊየን ብር…

የዲላ ዩኒቨርሲቲ ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲላ ዩኒቨርሲቲ ከ5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የህክምና መገልገያ ቁሳቁስ ለተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት ድጋፍ አደረገ፡፡ ዩኒቨርስቲው ለህክምናና ለመማርያ የሚሆነውን ድጋፉ ያደረገው ለጌዴኦ ዞን ጤና ተቋማትና ትምህርት…

አዲሱ የኦሮሚያ ክልል መንግስት መስከረም 15 እንደሚመሰረት አፈ ጉባኤ ሎሚ በዶ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ መስከረም 15 ቀን 2014 ዓ.ም በሚካሄደው ጉባኤ አዲሱ የኦሮሚያ ክልል መንግስት እንደሚመሰረት የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሎሚ በዶ ገለጹ። አፈ ጉባኤዋ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፥ የፊታችን ቅዳሜ መስከረም 15…

የገጠር ኢነርጂ ቴክኖሎጂ ፈጠራ ውድድር አሸናፊዎች ተሸለሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገጠር ኢነርጂ ቴክኖሎጂ ፈጠራ ውድድር አሸናፊዎች መሸለማቸውን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። ውድድሩ የውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከዓለም አቀፍ አካባቢ ፈንድ፣ ከተባበሩት መንግሥታት ልማት ፈንድእና…

በሰሜን የሃገሪቱ ክፍል መንግሥት በሃላፊነት ስሜት የሚያካሂደው የሰብዓዊ ድጋፍ ሊሸፈን አይገባም- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን 76ተኛ የተ.መ.ድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ኒው ዮርክ አሜሪካ የገቡ ሲሆን፤ ከጉባኤው ጎን ለጎን ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ሚስተር…

ምርጫው በክልሉ የሚካሄድበትን ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር በቅንጀት እየሠራን ነው- የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ፖሊስ ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሚያወጣው የድጋሚ የምርጫ የጊዜ ሠሌዳ መሠረት ምርጫው ሠላማዊና ዲሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ የሚካሄድበትን ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር የተለየ ትኩረት ሰጥተን እየሰራን ነው ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ፖሊስ…

የወልቃይት ባለሃብቶችና አርሶ አደሮች የአካባቢያችንን ሰላም እየጠበቅን የግብርና ሥራችንን እናከናውናለን አሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአካባቢያቸውን ሰላም አስተማማኝ አድርጎ ከመጠበቅ ጎን ለጎን የግብርና ሥራቸውን እያከናወኑ መሆኑን የወልቃይት ባለሃብቶችና አርሶ አደሮች ገለጹ። የአካባቢውን ሰላም እና ደኅንነት የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ…

ኮሜዲያን ማርቆስ ፍቅሩ እና የቦሌ ቡልቡላ ወረዳ ወጣቶች በደሴ ከተማ ለተጠለሉ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦርቢል ፕሮሞሽን ባለቤት ኮሜዲያን ማርቆስ ፍቅሩ እና በአዲስ አበባ ከተማ የቦሌ ቡልቡላ ወረዳ ወጣቶች በደሴ ከተማ ለተጠለሉ ተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ። ድጋፉ ከ640 ሺህ ብር በላይ የሚያወጣ የምግብና እና የቁሳቁስ ደጋፍ መሆኑ…